ህብረተሰብ
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ የናኩቶ ለአብን ቤተክርስቲያን ከጐበኘን በኋላ አስፋልቱ ዳር ወደቆመው አውቶብሳችን ስንመለስ እዚያው አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ቤት ጐራ አልን፡፡ ውሃ ጠምቶናል፡፡ እንጀራ በድቁስ ይሸጣል እዛ ቤት፡፡ ጠላም አለ፡፡ እንጀራ በድቁስ በርበሬ በላን፡፡ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው እንደዚያ ያለ ድቁስ ስበላ፡፡…
Read 4876 times
Published in
ህብረተሰብ
ትውልዷና እድገቷ በሰሜናዊው የአገሪቱ ክልል መቀሌ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ተወልዳ ካደገችበትና እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርቷን ከተከታተለችበት የመቀሌ ከተማ በ1979 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ መጣች፡፡ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በመግባትም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በማርኬቲንግ ሙያዎች…
Read 3918 times
Published in
ህብረተሰብ
ልክ የዛሬ ሃያ ዓመት ኮፒዮ የምትባል የፊንላንድ ከተማ ውስጥ ባጋጣሚ ያገኘኋት አንዲት ያገሩ ወጣት፣ ኢትዮጵያ ከርማ ኖሮ ያነሳቻቸውን ስላይድ ፎቶግራፎች እያሳየችኝ ስለክራሞቷ ብዙ ብዙ አወጋን። ጥቂት የፈረንጅ እንግዶች እንደሚያደርጉት ለቆየችበት መንደር ሕዝብ ማህበራዊ አኗኗርና የሥነ ልቦና ጉዳዮች ሁሉ ምክንያታዊ መሥፈሪያዎቿን…
Read 3163 times
Published in
ህብረተሰብ
“በንዴት መቃጠል መቃጠል፣ አሁንም መቃጠል!” ጓድ ሌኒን የተከበራችሁ አንባብያን:- “እግዚብሔር ያሳያችሁ፣ አምላክ ያመልክታችሁ!” ባርነት’ኮ ከባድ ብቻ አይደለም፣ እድሜ ልክ የማይወርድ ቁራኛ ነው፡፡ ኧረ ስሙ ከዚህም የባሰ ቀፋፊ ነው! ደግሞ’ኮ አያፍርም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ማህበረሰቦች በተገኙበት ሁሉ ባርነት ታይቷል፡፡ ከሁሉ የገነነው…
Read 3068 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 February 2012 12:10
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ ነአኩቶ ለአብ ቤተክርስቲያን ደረስን - ተመስገን ነው!
Written by ነቢይ መኰንን
(ካለፈው የቀጠለ) የደሴን ቅዝቃዜ ሳስብ ሁለት ነገሮች ይመጡብኛል፡፡ አንደኛው “ደሴ ሲገቡ አልቅሶ፣ ሲወጡ አልቅሶ” የሚለው መሠረታዊ አባባል ነው፡፡ ሁለተኛው፤ በሥራ አጋጣሚ የማውቃት ያች ሞቃት ከተማ፣ ደሴ፣ ምን ነካት? የሚለው የራሴ አግራሞት ነው፡፡ ዱሮም ደሴ’ኮ ለመጀመሪያ ሲገቡባት ታስለቅሳለች፡፡ ትደብራለች፡፡ ከዳገቱ ላይ…
Read 4029 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 February 2012 12:04
“በአብዮት የሚመራ ዲሞክራሲ፣ አብዮታዊ እርምጃ ከመውሰድ አይመለስም” እያሉ ማማት ምን ይሠራል?
Written by ናርዶስ ጂ
ባለፈው ሳምንት፣ ከአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መጽሐፍ ምረቃ ጀርባ “ሌላ ወግ መሰለቃችንን አውግቻችሁ ነበር፡፡ በተለይ፣ አቶ በረከት ለወዳጆቻቸው ምስጋና ሲያቀርቡ፣ የሸራተኑ ላሊበላ አዳራሽ በጭብጨባ መናጡን ተናግሬ ነው በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ እንደተባለው በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ (ወቅታዊ ሁኔታም ማለት ይቻላል) ኢትዮጵያዊያን…
Read 2708 times
Published in
ህብረተሰብ