ህብረተሰብ
ሕይወቱ ከማለፉ ከአምስት ቀናት በፊት በስልክ አግኝቼ ስለ ጤንነቱ ጠይቄው ነበር፡፡ አስከፊውን ዜና የሰማሁት ሕይወቱ ባለፈ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ነው፡፡ በአጋጣሚ አጠገቡ አልነበርኩም፡፡ ተደወለልን፡፡ ከእንቅልፋችን ተቀስቅሰን ተሽሎታል የሚለውን ወሬ ሰምተን ስለነበር ተዝናንተን መተኛት ጀምረን ነበር፡፡ እና የመጨረሻዎቹ ቀናት ላይ ነው…
Read 3070 times
Published in
ህብረተሰብ
አቶ መለስን ዓለም የሚያከብራቸው፣ በእውቀታቸው! እኛ ስለ ርዕያቸው ደርሰን ከመዘባረቅ፣ ርዕያቸውን እንወቅ! ፈር መያዣ:- የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ህልፈተ ህይወት ዓለምን ሁሉ አነጋግሯል፤ ለአብዛኞች መሪ ሀዘን ሲፈጥር፣ ለጥቂቶች መተከዣ ሆኗል፡፡ የአብዛኞቹ ፊቶች በእምባ ሲንገረገቡ፣ የጥቂቶቹ አኩርፈዋል፡፡ የብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን ሀዘን ከአንጀት፣…
Read 2676 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንግዲህ ኳሱ ተጀመረም አይደል … ጥያቄ አለን ‘ተጀመርልን’ ነው የሚባለው ወይስ ‘ተጀመረብን’? ግራ የሚያጋባ ነገር ሆኖብናላ! ገና ከአሁኑ ወሬው ‘ፕሬሚየር ሊግ’ እየሆነ ነው፡፡ ሌላም ጥያቄ አለን … አሁን ወደ ማንቼ ሄደ ምናምን የሚሉት ቫን ፐርሲ … አለ አይደል…
Read 2447 times
Published in
ህብረተሰብ
አማኑኤል ሆስፒታል ለሦስተኛ ጊዜ ሄጃለሁ። በሽተኛ ደግፌ ነበር ወደ ሆስፒታሉ የዘለቅኩት፡፡ እንደ ከዚህ በፊቱ ግራ አልገባኝም፡፡ በቃ! ፍርሀት የለ፤ ድንጋጤ የለ ቸስ ነበር ያልኩት፡፡ እማስታምማቸውን አያቴን ወረፋ አይስዤ ወደ መታከሚያ ክፍል አስገባኋቸው፡፡ ብቻዬን ነኝ፡፡ መቶ ብር የለኝ፣ ሀምሳ ብር የለኝ…
Read 7480 times
Published in
ህብረተሰብ
በጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት የተሰማዎትን ቢገልፁልን… በግሌ ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል፤ ከእግር ጥፍር እስከ ራስ ፀጉር ድረስ የሚሰማ ዓይነት ስሜት፡፡ እንደ ቤተሰብና እንደ ወንድም እቆጥራቸው ነበር፡፡ ደብዳቤ ስጽፍላቸው እንኳን “ውድ ወንድሜ” እየተባባልን ነው የምንነጋገረው፡፡ እጅግ ሰውን የሚያከብሩ ናቸው፡፡ የደረሰብኝን…
Read 2133 times
Published in
ህብረተሰብ
የመለስን የመሞት ዜና የሠማሁት በሬዲዮ ነው፡፡ ዜናው ደስ የማይልና እጅግ አስደንጋጭ ነው፡፡ መሞቱን ስሰማ ከቁጥጥር ውጭ ሆኜ ነበር፡፡ ቢታመምም ተሽሎት ይመለሳል የሚል ተስፋ ነበረኝ፡፡ በአንድ ጊዜ ሁኔታዎች እንዲህ መለዋወጣቸው አሳዛኝ ነው፡፡ ከእኔ ጋር በትግሉ ወቅት አብዛኛውን ጊዜ ማለት ይቻላል አብረን…
Read 2370 times
Published in
ህብረተሰብ