Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 02 June 2012 08:54

ጊዜ የጣላቸው ጋስፖሪ እስትራዮቶ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በልጅነታቸው በጣሊያናዊ አባታቸው ጋራዥ ውስጥ ይሰሩ ነበር፡፡በኋላ የራሳቸውን ትልቅ ጋራዥ ከፉቱ- እነታታቸው በገዙላቸው ቦታና ከባንክ ባገኙት ብድር ፡፡ የድሮዎቹ ውይይት ታክሲዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተቀጥቅጠው የተሰሩት በእሳቸው ጋራዥ ውስጥ እንደሆነ ይናገራሉ - ጋስፖሪ እስትራዮቶ፡፡ በደርግ ዘመን ጋራዣቸውና ሌሎች ድርጅቶች ተወርሶባቸው ጐጃም…
Rate this item
(0 votes)
ጀማል መሐመድ ሙሳ የ25 ዓመት ወጣት አርሶ አደር ሲሆን፤ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በኮምቦልቻ ወረዳ በኤጉ ቀበሌ የገንደዋሬ መንደር ነዋሪ ነው፡፡ ጀማል በመንደራቸው የነበረውን ከፍተኛ የውሃ እጦትና ችግር በምሬት ያስታውሳል፡፡ የዚህ መንደር ነዋሪዎች እንደ አንድ ቤተሰብ ነው የምንተያየው፤ ስለዚህ አንጋባም፡፡ ድሮ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል… ‘ተፈላስፎ የበቃለት’ ሰውዬ ሳይቸግረው ሁለቱን እንቁላል “በሎጂክ ሦስት ነው…” ብሎ እንቁላል ሳያገኝ እንዳማረው የመቅረቱን ታሪክ ታውቋት የለ! ፍልስፍናውን ካሰማ በኋላ… “እማዬ ለእኔስ እንቁላል አይሰጠኝም እንዴ!” ሲል እናት “ሎጂክህን ብላ…” አይደል ያሉት! ይኸኔ ሴትዮዋ የኒቼ…
Rate this item
(0 votes)
“How Small Sinai appears When Moses stand up on it” (Heinrich Heine) ሔነሪክ ሔይንን “አፌ ቁርጥ ይበልልህ” ባልነው ነበር የኛ የአነጋገር ዘዬ ግራ እንዳያጋባው ፈርተን ተውነው እንጂ፡፡ ደግሞም ከትክክል በላይ የሆነ ገለፃ ነው ስለሙሴ የቀረበው፡፡ ሲና ተራራ ላይ ሙሴ ሲገኝ…
Saturday, 26 May 2012 10:50

ሌላኛው ቤታችን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ይህም የእኛ ቤት ነውና የእኛ ቤት ብየዋለሁ፡፡ በቀኑ ውስጥ ካሉት ሃያ አራት ሰአታት ውስጥ ሁለት ሶስተኛውን እዚህ እናሳልፋለን፡፡ እንግዲህ የመኖሪያ ቤት የተከራየነው ከቀኑ ለሚተርፈን አንድ ሶስተኛ ሰዓት መሆኑ ነው፡፡ ይህንንም እያወቁ እንኳን አከራዮቻቸችን አስተያየት አያደርጉልንም፡፡ የጋዝ ዋጋ ጨመረ፣ የሸቀጦች ዋጋ…
Saturday, 26 May 2012 10:50

ከዚህ ጥበብ ጀርባ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) መረጃ እንደሚያመለክተው ህገወጥ የህፃናት ዝውውር በአመት ከሰባት እስከ አስር ቢሊየን ዶላር ለህገወጥ አዘዋዋሪዎቹ ያስገኛል፡፡ ህገወጥ ዝውውሩ ህፃናት አፈላላጊዎች፣ ደላሎች፣ አጓጓዦች እና ቀጣሪዎችን ያካተተ ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ውስጥ የቤተዘመድ ተሳትፎ ቀላል አይደለም፡፡ እናም የመጀመሪያው ተግባር…