ህብረተሰብ
ጓድ ሌ ጓድ ሌኒን ኒንGeorge Gordon, Lord Byron “If I should meet thee after long years, How would I greet thee? In silence and tears” Lord Byron የተከበራችሁ አንባብያን ባለ ቅኔው George Gordon እንደ ፀሐፊ Romanticism የሚባለውን የስነጽሑፍ ዘርፍ የሚወክል፣…
Read 3131 times
Published in
ህብረተሰብ
በራስ ተፈሪ መኮንን የተመሩት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ባለስልጣናት በ1916 ዓ.ም አውሮፓን በጐበኙበት አጋጣሚ በፈረንሳይ የተካሄደውን 8ተኛውን የኦሎምፒክ ውድድር የመመልከት እድል አግኝተው ነበር፡፡ ከ32 አመታት በኋላ በ1948 ዓ.ም በተካሄደው የሜልቦርን ኦሎምፒክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳተፈችው ኢትዮጵያ በስፖርቱ አደባባይ ስምና የድል ታሪኳ ትጠራ ጀመረ፡፡በዚህ…
Read 2410 times
Published in
ህብረተሰብ
..ወ/ሮ ትዕግስት እና ተጠርጣሪው ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ጋብቻ ፈጽመው የኖሩ ናቸው፡፡ ሦስት ልጆች ወልደዋል፡፡ በ30/8/2003 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ጭንቅላትና መላ ሰውነቷን ደብድቦ፤ እጅና እግሯን ሰባብሮ ቀጥሎ አሲድ ደፍቶባታል፡፡ ይህ ከመሆኑ በፊት ሰላማዊ ግንኙነት አልነበራቸውም፤ እሷም እንዲለያዩ ጠይቃዋለች፡፡ ተጎጂዋ በዚህ…
Read 1567 times
Published in
ህብረተሰብ
የታክሲ ባለንብረቶችን አቤቱታ ተከትሎ የከተማ ታክሲዎች ላይ የታሪፍ ማስተካከያ ቢደረግም የንብረቱ ባለቤቶችና ተቀጣሪ አሽከርካሪዎች ማስተካከያው በቂ አይደለም ይላሉ፡፡ አሽከርካሪዎቹ ታፔላው እንዲቀር ሲጠይቁ ባለንብረቶቹ ተመችቶናል ይላሉ፡፡ አቶ ፍቃዱ ይልማ የተባሉ የታክሲ አሽከርካሪ፤ አዲሱን የታክሲ ታሪፍ ጭማሪ አስመልክቶ አስተያየቱን ሲሰጥ 30 ሳንቲም…
Read 2355 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሶስት ሳምንት በፊት በዚሁ ጋዜጣ ላይ ..ወፍጮው ውስጥ ያለው መንፈስ.. በሚል አርዕስት አንድ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ...መጣጥፉ በሰው ልጅ ውስጥ ያለውን ..መንፈስ.. ምንነትና ባህርይ ለመረዳት ሙከራ ያደረኩበት ነው፡፡ ...ዶ/ር ዳኛቸው (በአዲሱ አመት እትም ላይ) ያቀረቡት ሁፍ ደግሞ፤ የትውልድን ጥያቄ ከዘመን…
Read 1978 times
Published in
ህብረተሰብ
..እግዚአብሄር አምላክም የምድር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ሁሉ ከመሬት አደረገ፤ በምን ስም እንደሚ-ሯቸውም ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው፤ አዳምም ህያው ነፍስ ላለው ሁሉ በስመ እንደ ጠራው ስሙ ያው ሆነ.. (ኦሪት ዘፍጥረት፣ ምእራፍ ሁለት፣ ቁጥር አስራ ዘጠኝ) አንድ የተከበራችሁ አንባብያን ሰው ገና…
Read 4446 times
Published in
ህብረተሰብ