Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(11 votes)
አንድ ሰው በትርፍ ጊዜው ብዙ ሙታን ወደተቀበሩበት የመቃብር ስፍራ ሄዶ በሰዎች መቃብር ላይ የተጻፉትን ጽሑፎች በማንበብ ሳይ ሳለ፣ በአንድ ሰው መቃብር ላይ አንድ ግር የሚል ጽሑፍ አነበበ፡ ጽሑፉ በ”30 ዓመቱ ሞተ፣ በ60 ዓመቱ ተቀበረ” ይላል፡ ጽሑፉ ግር ብሎት ቆሞ ማሰላሰል…
Rate this item
(0 votes)
የጐንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ ጌትነት አማረ በዘንድሮ የጥምቀት በዓል አከባበር፣ በእንግዶች አቀባበል፣ በቱሪዝም፣ ስለ ኢንቨስትመንት እና ቅርስ ጥበቃ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ተወላጆቿ እስካሁን ለጐንደር ምን አደረጉ? ባለፈው መንግስት…
Rate this item
(0 votes)
ጐንደር ማለዳ ነቅታለች፡፡ ለጥምቀት ያለችውን የክት ቀሚሷን ለብሳ አደባባይ ወጥታለች፡፡ “እልል” እያለች፣ እያሸበሸበች፣ “ሆ” እያለች፣ እየዘመረች ወደ ጥምቀተ ባህሩ ወርዳለች፡፡ የፋሲል መዋኛ ዙሪያውን በቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ በምዕመናንና በቱሪስቶች ተከቧል፡፡ ከጥምቀተ ባህሩ በስተምዕራብ አቅጣጫ ካህናት፣ ቀሳውስት፣ ጳጳሱና የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን በልብሰ…
Rate this item
(0 votes)
ይምርሃነ ክርስቶስን ጐበኘን! ላሊበላ የማር አገር ነው፡፡ ማር ካለ ጠጅ አለ - ብርዝም፣ ደረቅም! ይህንኑ ልናይ አመሻሽ ላይ አራት ሆነን እንወጣለን፡፡ ሁለቱ ወጣቶች አብረውን ናቸው፡፡ ቀጭኑ ወጣት “ምንም ብቀጥን ጠጅ ነኝ” የሚባል ዓይነት ልጅ ነው፡፡ ብዙ አድባራትንና ገዳማትን ከዚህ በፊት…
Saturday, 18 February 2012 11:15

ዘር፣ ዘረኝነትና ዘረ - መል

Written by
Rate this item
(2 votes)
ለተፈጥሮ የነበረኝ አመለካከት እንደ ዥዋዥዌ ወደ ሁለት አቅጣጫ የሚወዛወዝ ነበር፡፡ ሁለቱም አቅጣጫዎች ጽንፈኝነትን የሚያበረታቱ እና እርስ በራሳቸው ደግሞ ተቃራኒ ጠላታሞች ነበሩ፡፡ ዥዋዥዌው ቀጥ ብሎ ሲቆም ብቻ ነው ሰላምን ማግኘት የሚቻለው፡፡ የዥዋዥዌ መቀመጫ ከመሬት ጋር ተተክሎ ግራ እና ቀኝ ዘመም መሆኑን…
Rate this item
(0 votes)
ባርያ ሲባል ወንዱም ሴቱም ያው ነው፣ ባርያ ነው በቃ! ክብር አይወድለትም፡፡ ይህን የሚሉት ጌቶቹና እመቤቶቹ ናቸው፣ ያውም ወላጆቹ ያወጡለትን ስም እንኳ ሊጠሩት ሰብአዊ በጎ ፈቃድ ስለሌላቸው፡፡ ባርያ ምስጢርና ተራ ወሬ አይደለም፣ የመጣለትን ወሬ ሳያመዛዝን መዘርገፍ ነው በዚያ በገመድ አፉ ይላሉ…