ህብረተሰብ
“እናቴ የኤች አይቪ ቫይረስ በደሟ ውስጥ ይገኛል፤ እኔና እህቴ ከእናታችን ውጪ ማንም የለንም፡፡ ሰባት መፅሀፌን አቃጥለውብኛል፤ በዚህ የተነሳ በትምህርቴ ውጤት ላመጣ አልቻልኩም፣ ከምማርበት ይልቅ ከት/ቤት የምቀርበት ቀን ይበልጣል፣ እናቴ ቀበሌው ቤት ይፈልግልሻል ተብላ ነበር፤ በኋላ ተቀንሰሻል አሏት፡፡ ለምን ብላ ስትጠይቅ፣…
Read 4496 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድር “ጋዜጠኝነት የተጀመረው አክሱም ውስጥ ነው” የዛሬው ጉብኝታችን የሚጀምረው ከሳባ ቤተመንግሥት ነው። ከአክሱም ከተማ ምዕራባዊ አቅጣጫ፣ ትንሽ ወጣ ብሎ የሚገኘው የሳባ ቤተመንግሥት ልዩ ልዩ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 42 ክፍሎች አሉት፤ ሌሎች አራት አብያተ መንግሥታትም አክሱም ውስጥ ተቀብረው እንደሚገኙ ተረድተናል፡፡…
Read 3207 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድር “ትግራይ ተነብባ የማታልቅ ግዙፍ መጽሐፍ ናት” ዛሬ ከሁሉም በላይ የሚያስደምመውንና እንደ ጥሩ ልብ ወለድ አዕምሮን ሰቅዞ የሚይዘውን የታላቋን አክሱምን ፋይል እናገላብጣለን፡፡ አክሱም ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ “ገናና” ከነበሩት የዓለም መንግሥታት ጐራ ትሰለፋለች፡፡ በንግድ፣ በወታደራዊ መስክ፣ በሥነ ጽሑፍ እና…
Read 3802 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድርትግራይ የትራጀዲና ኮሜዲ መድረክ ናት!ከክርስቶስ ልደት 2006 ዓመት በፊት “አልሙጋህ” የተባለ ጣኦት ይመለክበት የነበረውን አዲአካውህን ጐብኝተን ውቅሮ ስንገባ ነው ጽሑፌን በይደር የቋጨሁት፡፡ ውቅሮ ለጥ ባለ ሜዳ ላይ የተመሰረተች ዘመናዊ ከተማ ናት፡፡ ከዚያች ውብ ከተማ ዳር እንደደረስን የከተማዋ ከንቲባና ነዋሪዎችዋ…
Read 4864 times
Published in
ህብረተሰብ
ተናጋሪዋ ምድር የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ ሰኔ 10 ቀን 2005 ዓ.ም ለጥበብ ተገዦት እንዳለፉት ሁለት ቀናት የወከባ ዕለት አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የዕለቱ መርሐ ግብር መቀሌንና አካባቢዋን መጐብኘት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከክልሉ መንግሥት ባገኘው ሙሉ ድጋፍ ያዘጋጀው “የዓባይ ዘመን ሕያው የጥበብ ጉዞ…
Read 3506 times
Published in
ህብረተሰብ
“…ግብጽ በነዚያ ጥንታዊ ዘመናት በኢትዮጵያውያን አገዛዝ (የበላይነት) ሥር ነበረች፡፡ ሳይክሎፒዲያ በሚለው ቢቢላካል ሊትሬቸር (ሥነ-ጽሑፍ) ውስጥ እንደተጠቀሰው፤ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለግብጽ ነገሥታትና የንግሥናው ቤተሰቦች የተሰጠ ስም እንደነበር ይመሰክራል፡፡ በእርግጥም በነዚያ ዘመናት ኢትዮጵያ ግብጽን ገዝታለች…” የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር “ሕያው የጥበብ ጉዞ” በሚል…
Read 2820 times
Published in
ህብረተሰብ