ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
“እንደገና ፊደል እንደገና” የሚያሰኘን እያረፈ የሚነሳው የፊደል ማሻሻል ጥያቄ ጉዳይ ነው። ጥያቄውን የሚያነሱት ምሑራን ምክንያታቸው ምንድነው? በተለይ ጐልቶ የሚነሳው የሞክሼ ፊደላት ጉዳይ ነው፤ እነዚህንስ መነካካቱ ያስፈለጋቸው ለምንድነው የሚለውን በቅድሚያ መመልከቱ ተገቢ ይመስላል፡፡ ከሞክሼዎቹ የተወሰኑትን የማስወገዱ እርምጃ የሚያስከትለውን ጉዳት/ጉድለት ደግሞ ከዚያ…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ ብቻ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ብዛት ከ160ሺ በላይ ናቸው፡፡ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት በአገሪቱ ያሉ ህገወጥ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ የሰባት ወራት እድሜ ነበረው፡፡ ቀነ ገደቡ ባለፈው ሳምንት እሁድ መጠናቀቁን ተከትሎ በኋላ የአገሪቱ ፀጥታ ሃይሎች…
Rate this item
(5 votes)
ድስትና ጉልቻ እንኳ ይጋጫል፤ አልፎ አልፎ ከትዳር አጋር ጋር መጋጨት ምንም አይደለም፤ እንዲያውም ፍቅር ይጨምራል፤ በትዳር ደስተኛ ሳይሆኑ “ደስተኛ ነኝ” ብሎ ማሰብ፣ እንዲሁም ሚስቴን ብዋሻት…ምንም አይደለም፤ ብለው ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ 25ኛ የጋብቻ በዓላችሁን እያከበራችሁ ያላችሁ ጥንዶች፣ እንዲህ ዓይነት ጥያቄዎችን ሳታነሱ አትቀሩም…
Rate this item
(2 votes)
ከሥምህ እንጀምር… አብርሃም አስመላሽ እባላለሁ፡፡ የ18 ዓመት ወጣት ነኝ፤ ትውልድና ዕድገቴ በትግራይ ክልል መቀሌ ገጠራማ አካባቢ ሲሆን ወላጆቼ ገበሬዎች ናቸው፡፡ ከቤተሰባችን አራት ልጆች አንዱ ነኝ፡፡ የትምህርት ታሪክህ ምን ይመስላል? መቀሌ እያለሁ እስከ 4ኛ ክፍል ተምሬያለሁ፡፡ አዲስ አበባ ከመጣሁ በኋላ 5ኛ…
Rate this item
(6 votes)
“ወጣቶች፤ ሀገራችሁን ውደዱ፤ አንብቡ!” በሐዋሳ ከተማ ሐይቁ ዳርቻ በሚገኘው “ሌዊ ሪዞርት” የተሰራው “የተረት ቤት” ጥቅምት 23 ቀን 2006 ዓ.ም ተመርቋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመርያው እንደሆነ የተነገረለት “የተረት ቤት”፤ ለበርካታ አስርት ዓመታት በሬዲዮና በቴሌቪዥን ተረት በመንገር በሚታወቁት የ90 አመቱ አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ…
Rate this item
(31 votes)
አማርኛ ለማይችሉ የአበሻ ልጆች የእንግሊዝኛ መዝሙር ለማዘጋጀት አስቤአለሁ ዩኒቨርስቲ ገብቼ ሙዚቃ በመማር ተሰጥኦዬንና ችሎታዬን ለማሳደግ ተዘጋጅቻለሁ ሥራችንን የሚወድና የሚያከብር ሰው ኦርጂናሉን ካሴት እየገዛ መጠቀም አለበት በኒው ዮርክ የጆን ኤፍ ኬኔዲ አለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ከአንድ ሰዓት በኋላ ወደ ፍሎሪዳ…