ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
በችላ ባይነታችን የአድዋ ድል ተረት እንዳይሆን ያሰጋል የእቴጌ ጣይቱ የጦርነት ገድል አለመነገሩ ብዙዎችን አሳዝኗል ለአዲሱ ትውልድ ስለ አድዋ ድል ምን ታሪክ ልናስተላልፍለት ይሆን? ገሠሦ፣ ምንድብዳብ፣ (በትግርኛ የተቆራረጠ ማለት ነው) ኪዳነ ምህረት ገሠሦ፣ ማርያም ሸዊት፣ ራዕዮ፣ እንዳባገሪማ ገዳም፣ ሶሎዳ፣ … ምንድናቸው…
Rate this item
(6 votes)
ቅድመ ሶቅራጥስ ከነበሩ የግሪክ ፈላስፎች መካከል ታለስ የተባለው ፈላስፋ “የህይወት ምንጭ ዋናው አሃድ ውሃ ነው” ይላል፡፡ በእርግጥም ውሃ የህይወት መሰረት ነው፡፡ ህይወት ስንል ግን ሥጋዊ አካላዊውን ህይወትና መንፈሳዊውን ህይወት ማለታችን ነው፡፡ ሰው የምንለው ፍጡር የሥጋና የመንፈስ ውህድ ነው እና ሥጋዊ…
Rate this item
(0 votes)
የአርሲ ጉዞዬ አስደናቂ ማስታወሻ “በል እንዳትቀር እፈልግሃለሁ አልኩት፡፡ ትንሽ ቆይቶ ምልክት አደረገልኝ፤ ሞባይሌ ላይ። ደወልኩለት፡፡ ‘አንድ ልነግርህ ፈልጌ የረሳሁት ነገር አለ’ አለ፡፡ ያ ታጣቂ ገበሬኮ ራሱ መጥቶ - ያኔ ያልኳችሁ ስህተት ነው፤ የመጀመሪያው ቦታ ነው ትክክል ብሎ ነገረኝ- አለ ……
Rate this item
(3 votes)
የአርሲ ጉዞዬ አስደናቂ ማስታወሻ (ካለፈው የቀጠለ)ከ38 ዓመት በኋላ አስከሬናቸው የተገኘው የፊዚክስ ባለሙያው የዶክተር ሙሉጌታ በቀለ አባት የፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ አስደማሚ የአስከሬን ማሳረፍ ሥነ ስርዓት በሳጉሬ ወረዳ/አርሲ/ የጉዳዩ ጭብጥ፤ፊታውራሪ በቀለ ኦገቶ በደርግ መንግስት ከሌሎች 16 ወዳጆቻቸውና ዘመዶቻቸው ጋር በግፍ ተገድለው አስከሬናቸው…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ዕትም ላይ የቀድሞው የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሐፊ የነበሩትና በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ ሳይካተቱ የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አስራት ጣሴ፤ “የሙስና አዋጁ እንደገና ሊፈተሽና ሊታይ ይገባል” በሚል…
Rate this item
(2 votes)
ወጪት ሰባሪው ኮለምበስና…ግዞተኛው ኔግሮ የባቢሎን ሰማይ ጨለማ የዋጠው፤አንድ የካቲት ማለዳ የያማካን ጦማር ሻጭ ወሬ ቢጠይቀው፤በLe petit ፊት ገጽ ጠሀይቱ ወጥታለች ከአድዋ ድሏ ጋር ከሚያንፀባርቀው፤ከአለም ጥቁር ህዝቦች የግፍን እግር ብረት ላንዴው ካወለቀው፡፡ /ውዳሴ አድዋ - ያልታተመ/ታህሳስ 6 2006 ዓ.ም - ራስ…