ህብረተሰብ

Saturday, 12 July 2014 12:19

ግሩም የንባብ ማነቃቂያ!!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ከአሁን በኋላ ሰኔ 30 ዓመታዊ የሂሳብ መዝጊያ ዕለት ብቻ ተደርጐ አይታሰብም ስል አሰብኩ፡፡ ዕለቱ ብሔራዊ የንባብ ቀን ይሆን ዘንድ አንጋፋው የደራሲያን ማህበር ንቅናቄ መጀመሩን ይፋ አድርጓል፡፡ እኛም አበጀህ ብለናል። “በዕውቀትና በመረጃ ለበለፀገ ህብረተሰብ መጽሃፍትና ሚዲያ በአንድ ሥፍራ” በሚል መርህ ባለፈው…
Saturday, 12 July 2014 12:17

እየተሰደቡ መጓዝ፤

Written by
Rate this item
(3 votes)
በትርፍ እየተጫኑ መሞት - የአዲስ አበባ ታክሲ ተሳፋሪ እጣ!የጽሁፌ መነሻ የሆነው በከተማችን አዲስ አበባ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ ወደ 5 ሚኒባስ ታክሲዎች ላይ የደረሱ የትራፊክ አደጋዎች፤ በተለይ ደግሞ ብእሬን እንዳነሳ ያደረገኝ እሁድ ሰኔ 29 ቀን 2006 ዓ.ም 10፡00 ሰዓት አካባቢ…
Saturday, 12 July 2014 12:17

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሳይፈልጉ ታማኝ ከመሆን ይልቅ ጨርሶ ታማኝ አለመሆን ይመረጣል፡፡ ብሪጊቴ ባርዶት (ፈረንሳዊ የፊልም ተዋናይና የእንስሳት መብት ተሟጋች)አዎ፤ ትዳራችን ላይጠገን እስከመጨረሻ መፍረሱ ግልፅ እስኪሆን ድረስ ታማኝ ነበርኩ፡፡ የዌልስ ልኡል ቻርልስ (ለሚስቱ ታማኝ እንደነበር ሲጠየቅ የመለሰው)ከወሲብ የመታቀብ መርህ ስሜትን ማፈን አይደለም፡፡ ህይወትን ሙሉ…
Saturday, 12 July 2014 12:14

ወደ አባይ መፍሰስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(የመጨረሻው ክፍል)ያው!... ያው!... ያው እዚያ ማዶ!...አባይ አባ ድፍርስ ሃምሳ ሜትር ከሚሆን የገደል አፋፍ ቁልቁል እየተግመለመለ ይወርዳል፡፡ ከዳር ዳር ሞልቶ፣ አራት መቶ ሜትር በሚደርስ ስፋት እየተገማሸረ ቁልቁል ይወረወራል፡፡ ይሄን ባሻገር ያለውን ተፈጥሯዊ ትንግርት ትንፋሽን ውጠው ዝም በማለት እንጂ፣ ተናግረውም ቃል ደርድረውም…
Rate this item
(1 Vote)
ደመና የሚታከኩ ፎቆች…በሥልጣኔ ምህዋር የሚሽከረከሩ ትዕይንቶች…በፍስሀ ሣቅ - የሚፍለቀለቁ - የአዳም ልጆች ከታደሙበት፣ በጥቀርሻ ቀለሙን ወዳጣ …ደሳሳ ጐጆ… እምባ ወዳነቀው ምድር…ረሃብ ወዳሳከከው ሕዝብ መምጣት… ከሰማይ ለወረደው መሲህ በስተቀር ምድራዊ ተልዕኮ ላነገበ ሰው ቀላል አይደለም!የዘር ሃረግ ክፋይ - የባንዲራ ጥላ ሥር…
Saturday, 12 July 2014 12:11

የጸሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰው አንድ መፅሃፍ ለመፃፍ ግማሽ ቤተ-መፃህፍት ያገላብጣል፡፡ ሳሙኤል ጆንሰን (የመዝገበ ቃላት አዘጋጅና ፀሃፊ)ግሩም ህንፃ በጠዋት ፀሃይ፣ በተሲያት ብርሃንና በማታ ጨረቃ መታየት እንዳለበት ሁሉ፣ እውነተኛ ታላቅ መፅሀፍም በወጣትነትና በብስለት እንደገናም በስተርጅና ዕድሜ መነበብ አለበት፡፡ ሮበርትሰን ዳቪስ (ካናዳዊ ደራሲና ሃያሲ)ሁሉም ዓይነት መፃህፍት…