ህብረተሰብ

Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው “የሚዜው ፈዛዛ…” ምናምን ሊባልለት ቀን ተቆርጧል፡፡ እናላችሁ…በመሀል ከአንድ ከሌላ እንትና ጋር እንደምትታይ ይነገረዋል፡፡ እሱም ለማጣራት ሲከታታል ከሆነ ሰው ጋር ያያታል፡፡ እሱም ከእንግዲህ የለም የእነታ እንጎቻ ከመባሏ በፊት ያልተጠናቀቁ ፋይሎችን እየዘጋች ነው ብሎ ግራ ይገባውና ጥቂት ጓደኞቹን ያማክራል፡፡ እናላችሁ…ያገኘው…
Monday, 20 October 2014 08:01

ወሮበላው ጋዜጠኛ

Written by
Rate this item
(10 votes)
እህቱን አግብቷል ሴቶችን እያስገደደ ይደፍር ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ኢትዮጵያን አተራምሷል የተወለደው እ.ኤ.አ ሐምሌ 29 ቀን 1883 ነው፤ ቦታው ደግሞ በሰሜን ጣሊያን ሮማኛ አውራጃ ውስጥ ቫራኖ ዴደ-ኮስታ በተባለ ወረዳ ነው፡፡ አባቱ የብረታ ብረት ፋብሪካ ሠራተኛ ሲሆን እናቱ የአንደኛ ደረጃ መምህርት…
Rate this item
(5 votes)
አንጋፋና ወጣት ድምፃዊያን ዕውቅና ለመጐናፀፍ የበቁባቸውን ከሁለት ሺህ በላይ ግጥምና ዜማዎች በመድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያለው ዝነኛው የግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ፤ ለበርካታ አመታት ሲያሰቃየው ከነበረው የኩላሊት ህመም በተደረገለት የኩላሊት ተከላ የተሟላ ጤንነት መጎናጸፉ ኢትዮጵያዊያንን እንዳስደሰተ “የአበበ…
Rate this item
(14 votes)
“እኛ አገር የመፃፍ ክህሎት ያላቸው በርካታ ናቸው፤ እየፃፉልን ያሉት ጥቂቶች ቢሆኑም፡፡ እነዚህ ጥቂቶችም የመፃፍ አቅማቸውን ያህል አልሰጡንም ፤ ወይ ሰንፈዋል - ወይ ያልተመቻቸው ነገር አለ፡፡ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ፣ በዕውቀቱ ስዩም፣ አለማየሁ ገላጋይ፣ እንዳለጌታ ከበደ፣ ሰርቅ ዳ.፣ ሌሊሳ ግርማና መሰሎች ባላቸው…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ሰው ፈሪ ነው ወይም አድር ባይ ነው የሚባለው በምን ሁኔታ ነው? አንድ ግለሰብ እንዴት እንዲያ ተብሎ ሊፈረጅ ይችላል? የወሬኛና አሉባልተኛ ነገርስ እንዴት ነው? አቀባባይ ምንድነው? ውድ አንባቢያን፤ ከሰሞኑ እኒህ ከላይ የደረደርኳቸው ጥያቄዎች ከሆዴ ውስጥ ይገለባበጡ ይዘዋል፡፡ ከምምገው አየር ይሁን…
Saturday, 11 October 2014 13:25

የቀጨኔ ልጆች ምን ይላሉ?

Written by
Rate this item
(12 votes)
ዛሬም “ቡዳ በልቶት ነው” ከማለት አልተላቀቅንም! ከፒያሳ በ2.8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ቀጨኔ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ሰፈሮች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ከሰሜን ሸዋ ተነስተው በአካባቢው የሰፈሩት የቀጨኔ ነዋሪዎች ከእስራኤል እንደመጡ ይነገራል፡፡ የአካባቢው ሰዎች በእጅ ሙያ በተለይ በሸክላ ስራና በሽመና…