ህብረተሰብ

Monday, 06 April 2015 08:23

የመጽሐፍ ቅኝት

Written by
Rate this item
(0 votes)
የሃይለማርያም ወልዱ ያልተዘጉ ፋይሎች (መጋቢት 2007 ዓ.ም)(በዕውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ) አንዳንድ ነጥቦች ብዙ ቴክኒካዊ ሳልሆን ሃሳቤን መሰንዘር ስለፈለኩ ነው “አንዳንድ ነጥቦች” ያልኩት፡፡ አንድን መጽሐፍ የገባንን ያህል ካነበብን በቂ ነው ባይ ስለሆንኩ ነው፡፡ ሃይለማርያም ወልዱን ዱሮ ነው የማውቀው፤ በእኛ ዱሮ ለዛሬው…
Rate this item
(18 votes)
በኢትዮጵያ ከሚታወቁት የሴት የቅኔ መምህራት ውስጥ አንደኛዋ እማሆይ ኅሪተ ሥላሴ ደባስ ናቸው። እማሆይ ኅሪት በአሁኑ ጊዜ የታላቁ ገዳም የዲማ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሁለተኛዋ የቅኔ መምህርት ሆነው በማስተማር ላይ ይገኛሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት እዚያው ዲማ አካባቢ ልደታ ለማርያም ቤተመስቀል ከተባለች ቦታ ነው። የተወለዱት…
Rate this item
(6 votes)
ካለፈው የቀጠለ “ተፈጥሮና በገና ባይኖሩ ፆም ምን ይውጠው ነበር?” ያሰኘኝ ገዳም ከእግር አጠባው ሥነ ሥርዓት በኋላ ለጸሎት ወደ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መሄድ ነው ፕሮግራሙ፡፡ ቤተክርስቲያኑ ከገዳሙ ሆነው ሲያዩት አንገቱን አስግጎ በማዕረግ ቆሞ በእጅ የሚነካ ይመስላል፡፡ ሲሄዱት ግን ቁልቁለቱና ዳገቱ መከራ ያሳያል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ጥድፍ ጥድፍ የሚሉ እግሮች፣ ቅልጥፍጥፍ የሚሉ እጆች፤ቁርጥ ቁርጥ የሚሉ ትንፋሾች፣ እዚህና እዚያ የሚያማትሩ አይኖች፤ጋዜጠኛው በወ/ሮ ውቢት ሁኔታ እጅግ ተገርሟል፡፡ የድምፅ መቅረጫውን እያስተካከለ ወ/ሮ ውቢትን አሁንም አሁንም ያያታል፡፡ ወ/ሮ ውቢት ተወልዳ ያደገችው እዚሁ ምስራቅ ጎጃም ደብረ ማርቆስ ከተማ እንደሆነ አስቀድሞ አውቋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
(ለቅላቂዎችና አስለቅላቂዎች) የቀድሞውም ሆነ የአሁኑ የእንድማጣ ኢየሱስ ት/ቤት የሚገኘው በደብረ ማርቆስ ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል የአሁኑ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ካለበት አካባቢ ነው፡፡ ት/ቤቱ የተመሰረተው ለጥ ብሎ ከሚታየውና ሣር በበዛበት የውሰታ ወንዝ ሜዳ ላይ ነው፡፡ የውስታ ወንዝ ከላይ ከደጋው እየወረደ መስኩን ለሁለት…
Rate this item
(0 votes)
“…እና ከመሀል ልጀምርላችሁ”አንድ ሙዚቃ ከፈትኩኝ፡፡ ሙዚቃውን ላፕቶፕ ላይ ተጭኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ላፕቶፑ ደግሞ ተሰብሮ የተጠገነ ነው፡፡ የሰበርኩትም እኔ ነኝ፤ ያስጠገንኩትም እኔ ነኝ፡፡ ካስጠገንኩት በኋላ እየወደድኩት መጣሁ። በፊት እጠላው ነበር፡፡ ጊዜዬን ስለሚያባክንብኝ…መጥፎ ፊልሞች ሳይበት እንድውል ስለሚያደርገኝ…ከመፅሐፍት ጋር ሊነጣጥለኝ ደባ ይሸርባል ብዬ…