ህብረተሰብ

Rate this item
(21 votes)
ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ…
Rate this item
(6 votes)
“አንዳንድ በህይወታችን የሚያጋጥመን አስገራሚ ነገር አለ፡፡ ለሰው ብንነግረው አያምነንም፡፡ ልቦለድ አስመስለን ብንናገረው ደሞ “ኢ-ተአማኒ ነው አይታመንም” ይላል፡፡ ፈጣሪ ግን አያልቅበትምና ኢ-ተአማኒ የምንለውን እሱ በህይወታችን እንዲደርስ አድርጎ ያሳየናል፡፡”ይሄን ያለው ስብሐት ገብረእግዚአብሔር ነው፡፡ “መይሳው ካሳን ፍለጋ” በተሰኘ መጣጥፉ መግቢያ ላይ፡፡ እውነትነት አለው፤…
Rate this item
(7 votes)
ሰባክያኑ፡-እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን በለሷን በልተው ከተሳሳቱ በኋላ አዳምንም ጠርቶ፤ “የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ … ወደ ወጣህበት መሬት እስክትመለስ ድረስ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ …” ብሎ…
Saturday, 13 February 2016 11:08

“የጋማ ከብቶች”

Written by
Rate this item
(21 votes)
ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡ በቀደም ድሬዳዋ ላይ ዓሣ ዘነበ ብለን ከአንድ ወዳጄ ጋር ስናወራ፤“ባክህ ይሄ እንኳን የጋማ ከብቶች…
Rate this item
(1 Vote)
በ5 ዓመት 1.7 ቢ የገጠር ቤቶች ለመገንባት ታቅዷልበአዲስ አበባ፤ ቤት ፈላጊዎች 17 ቢ. ብር ቆጥበዋል ተባለ እስከዛሬ ቤት ያገኙት 143ሺህ ነዋሪዎች ብቻ ናቸውየማህበራት የቤት ልማት ሙሉ ለሙሉ አልተሳካም መንግሥት ሰሞኑን አዲስ የቤቶች ልማት ፕሮግራም ይፋ አድርጓል - “የገጠር ማዕከላት ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ከመሬት ጋር ስሽከረከር ሰነበትኩ፡፡ ተሽከርክሬ - ተሽከርክሬ ብዙ ያወቅኩት ነገር የለም፡፡ ለጋዜጣ የሚሆን ወሬ ግን አላጣሁም፡፡ የዛሬ ሣምንት እንዳልኩት፤ ‹‹ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት፤ በዓለም ውስጥ እጅግ የረቀቀ ሳይንቲስት የሚባለው ሰው፤ ስለ ከርሰ ምድር የነበረው ዕውቀት እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነበር፡፡››ከመቶ ዓመት…