ህብረተሰብ

Saturday, 03 September 2022 13:57

ኔፓል እንደ ቆንጆ ሴት!

Written by
Rate this item
(4 votes)
[...ምድር እሳት ትተፋ ፣ ሰማይ ዋእዩን ያወርደው ጀመር። ላዩ ነዲድ ታቹ ወበቅ ፣ ቀኑ ቃጠሎ ሌቱ ብርድ ሆነ። የእሳቱ ላንቃ ከልብሴ ወደ አካሌ ተዛመተ። ከታች ያለውን ስንኝ እንደ ዳዊት ልደግም ቃተትኩ... አበሻ ቀሚሴን እሳት ፈጀው ማታ ፤እሳት ዳር ቁጭ ብዬ…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ መጣጥፍ በባህል ዙሪያ ላይ ለማተኮር አሰብኩና ሳሰላስል አንድ ወቅታዊ ባህላዊ ክብረ በዓል ትዝ አለኝ - አሸንዳ እና ሻደይ፡፡ “አሸንዳ” እና “ሻደይ” የተለያዩ ማህበረሰባዊ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ “አሸንዳ” በትግራይ ክልል በሚገኙ ልጃገረዶችና ወጣት ሴቶች የሚከበር የሴቶች የጨዋታ በዓል ሲሆን፤ “ሻደይ” ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
ደብረ ታቦር ከተማ ከኢትዮጵያ ጥንታዊ ባለታሪክ ከተሞች አንዷ ናት፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ የተመሰረተባትና ጋፋት ላይ አፄ ቴዎድሮስ ሀገራቸውን ከጠላት ለመከላከል መድፍ የፈበረኩባት ጭምር ናት-ደብረ ታቦር፡፡ከአዲስ አበባ በ665 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ የምትገኘው የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና መቀመጫ ደብረ ታቦር፤ በርካታ…
Rate this item
(0 votes)
አሌክስ ዴ ዎል የተባለ ፀሐፊ “አዲስ ተግዳሮት በአፍሪካ ቀንድ” በሚል ዐቢይ ርዕስ ሥር- “አፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባሕር”- በሚል ንዑስ ርዕስ የሚከተለውን አስፍሯል። ምንጊዜም የማይበርደው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ዛሬም ለያዥ ለገራዥ እንዳስቸገረ አለ።የአፍሪካ ቀንድ በታሪክ ራሱን እንደ አንድ ክልል አረጋግጦ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአይሲስ ህጻንነቱን የተቀማው የ4 ዓመቱ ኢማድ ከሰሞኑ ምሽት ላይ በሥራ ተጠምጄ ሳለሁ፣ አልጀዚራ አንድ ዶክመንታሪ እያሳየ ነበር፡፡ እንኳንስ ሥራ በዝቶብኝ ለወትሮም የአልጀዚራ ዶክመንተሪ ተመችቶኝ አያውቅም፡፡ ሆነ ብሎ የሰውን ልጅ መከራና ሰቆቃ የሚያነፈንፍ ስለሚመስለኝ አላይም፡፡ ጦርነት፣ ሽምቅ ውጊያ፣ የአደንዛዥ ዕጽ አዘዋዋሪዎች…
Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ “ከመንግስት ይልቅ ጋዜጣ ቢኖር እመርጣለሁ” “ተመልከቱ! ፈቃዳችንን ለመግለጽ ወይም ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲከበር - ነጻ ጋዜጣ። መንግስት እንደ ፈቃዳችን መሄዱን ለመከታተል - ጋዜጣ። ከመንገድ የወጣውን የሚቀጣው ወገን (ፍ/ቤት) ያለ ጭንቀት በተገቢው መንገድ መስራቱን ለማወቅ - ጋዜጣ። በደልና…