ህብረተሰብ
ትልልቅ ባዛርና ኤክስፖዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው “ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን” የዳግም ትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ “ዛሬም ፋሲካ” የተሰኘ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በቢሾፍቱ ከተማ ስታዲየም ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ከፈተ፡፡ ለ11 ቀናት በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በርካታ ድርጅቶች የተሳተፉ ሲሆን በቀን ከሰባት…
Read 988 times
Published in
ህብረተሰብ
• ባለሙያዎቻችን ራሳቸውን ለማብቃት ምን ያድርጉ?• የ“ቃና አካሄድ” በወፍ በረር ቅኝት ምን ይመስላል? (የመጨረሻው ክፍል)ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሑፎች፣ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ተያይዞ በኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ማኅበራት የተነሱ ሥጋቶችን መነሻ በማድረግ የቴሌቪዥን ድራማዎቻችንንና ፊልሞቻችንን ሁኔታ ጠቅለል ባለ መልኩ ለመቃኘት ሞክሬያለሁ፡፡ በእነዚያ ጽሑፎች…
Read 3226 times
Published in
ህብረተሰብ
ከ1920ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ የዘለቀው የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር፣ አንዳንድ የጠረፍ አካባቢዎችን ከመቆጣጠር አልፎ ቀስ በቀስ እግሩን እያሰፋ መላ አገሪቱን በእጁ ለማስገባት መንቀሳቀሱን ተከትሎ የአገር ህልውና አደጋ ላይ ወደቀ:: የፋሺስት ትምክህት አይሎ ከሃምሳ ዓመታት በፊት በዓድዋ የጦር አውድማ የደረሰበትን…
Read 2768 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹… ይሄኛው ያኛውን በዋለ ሲራገምአባት ልጁን ቁልቁል ሲወቅስ ቢከርምምኑ ፈውስ ይሆናል፣ህመም ቢጠራቀም?! …››(ነቢይ መኮንን “ስውር ስፌት” ቁ.2፤ ገጽ 73)በሁለት የዘመን እንጨት ጫፎች መሀል የተሰቀልን፣ አንዱ ካንዱ እሻላለሁ በሚሉ ምክንያት አልባ ምስማሮች የተቸነከርን፣ ሳንሞት ትንሳኤ የምንናፍቅ ሆነናል፡፡ በትናንት አባቶቻችን ጀግንነትና በዛሬ…
Read 1763 times
Published in
ህብረተሰብ
ትንሳዔ በመጣ ቁጥር የማስታውሰው አንድ ታሪክ አለ፡፡ ደራሲው ሄንር ቫን ዳይኬ (Henry van Dyke) ነው፡፡ ዳይኬ፤ ‹‹The Story of the Other Wise Man›› በሚል የፃፈው አጭር ኖቭል (Short Novel) ወይም ረጅም አጭር ልቦለድ (Long Short Story) ነው፡፡ ርዕሱ ወደ አማርኛ…
Read 2068 times
Published in
ህብረተሰብ
በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት በጋምቤላ የተፈፀመው የጅምላ ግድያና የህፃናት እገታ፤ ዛሬ የተፈጠረ አዲስ አይነት ተግባር አይደለም፡፡ በጐሳ የተቧደኑ ሰዎች፤ በጭፍን እምነትና ክፉ የዘረኝነት ጥላቻን እየዘመሩ፤ በአጐራባች አካባቢዎች ላይ መዝመት፣ መግደልና መዝረፍ፤ አዲስ ፈጠራ አይደለም፡፡ በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች፣ በመላ…
Read 3990 times
Published in
ህብረተሰብ