ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
3.5 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያወጡ ይገመታል ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ፔሌ፤ በተጫዋችነት ዘመኑ የተሸለማቸውና ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ውድ ንብረቶች በመጪው ወር ለንደን ውስጥ በሚካሄድ ጨረታ ለሽያጭ እንደሚቀርቡና 3.5 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣሉ ተብሎ እንደሚገመት ሮይተርስ ዘገበ፡፡ጁሊየንስ ኦክሽን በተባለው አጫራች ኩባንያ አማካይነት ለጨረታ…
Rate this item
(9 votes)
የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ - የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው።በትልልቅ ኤርፖርቶች ላይ፣ ፍተሻና የፀጥታ ቁጥጥር የማካሄድ ስልጣን የተሰጠው የአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ፤ ከሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ የሚበልጥ ልዩ ስልጣን…
Rate this item
(8 votes)
ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት----የተመዘገቡ ስኬቶችናውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን ምን ፈየደላቸው? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መታሰቢያካሳዬ፤አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ኢጂራን አነጋግራቸዋለች፡፡እርስዎ ግንቦት 20ን እንዴት ይገልጹታል ?ግንቦት 20 ትልቅ ቀን ነው፡፡ ትልቅ የሆነው ግን…
Saturday, 28 May 2016 15:27

ቬንዝዌላ - የቅዠት አገር

Written by
Rate this item
(5 votes)
አገሪቱ ለሃብታሙም ለድሃውም ሲኦል ሆናለች፡፡ የፋብሪካ ባለቤት መሆን፣ እዳ ነው፡፡ ትንሽዬ ምግብ ቤት ከፍቶ መስራት እንኳ፤ ትዕግስትን ያስጨርሳል፡፡ በየአመቱ ሰላሳ አይነት የስራ ፈቃዶችን ለማሳደስ መንከራተት የግድ ነው፡፡ ለአንድ ምናብ ቤት ወይም ለአንድ ፋብሪካ ሰላሳ የፈቃድ እድሳት! እንኳን ሰላሳ፣ አንዱን የስራ…
Saturday, 28 May 2016 15:25

እኛ፣ አይፎንና ፔንታጎን

Written by
Rate this item
(6 votes)
እስካሁን በአምስት አመታት ውስጥ 800 ሚሊዮን በላይ አይፎኖችን በመሸጥ፣ 500 ትሪሊዮን ዶላር ገቢ አድርጓል - ግማሽ ትሪሊዮን መሆኑ ነው። በተመሳሳይ ጊዜ፣ ከአይፎን ተለቅ ያለ፣ከላፕቶፕ አነስ ያለ፣ አዲስ ምርት ለገበያ አብቅቷል - አይፓድ። በ300 ሚሊዮን የአይፓድ ሽያጭ፣ 140 ቢሊዮን ዶላር አስገብቷል።…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሣምንት፤ በደቡብ ሱዳን የዲንካ እና የኑዌር ብሔረሰቦች መካከል የሚስተዋለውን ሁለት ገጽታ ያለው ግንኙነት ምን እንደሚመስል ለማሳየት ሞክሬያለሁ፡፡ በኑዌርና በዲንካ መካከል በቀላሉ የመጎዳኘት ዝንባሌ መኖሩንና አንዱ የሌላውን ልማድ የማክበር አዝማሚያም እንዳላቸው ወይም በመካከላቸው ያለው የባህል አካፋይ መስመር በጣም ጠባብ መሆኑን…