ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“የሚገጥመኝ እንግልት ብዙ ነው” በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያውን የመፃሕፍት መሸጫ መደብር በመክፈት የሄዶን ዜግነት የነበራቸው ሚስተር ዴቪድ ቀዳሚ ሲሆኑ፤ መፃሕፍት አዙሮ በመሸጥ ደግሞ ተስፋ ገብረሥላሴ መሆናቸውን “ዘመን ተሻጋሪ ባለውለታ” የተባለው መጽሐፍ ይጠቁማል። ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ባስቆጠረው የመፃሕፍት ዝግጅት፣ ህትመትና…
Rate this item
(4 votes)
ከአዘጋጁ የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ በፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ” መፅሃፍ ላይ የላኩልን ዳሰሳና ትንተና ቀደም ሲል ካስተናገድናቸው ፅሁፎች በአቀራረብና በጥልቀቱ ለየት ያለ በመሆኑ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ኦሪጂናል ፅሁፉ በጣም ረዥም በመሆኑ ከቦታ ውስንነት አንፃር ዋና ሃሳቡን ሳናጓድል በመጠኑ እንደቀነስነውና ኤዲት…
Rate this item
(0 votes)
ዕውቁ የስነልሳን ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባየ ይማም “ቋንቋ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን የማንነት መግለጫም ነው” ይላሉ፡፡ ይህን ፍሬ ሃሳብ የሚሽር ሌላ ማስረጃ እስካልቀረበ ድረስ የፕሮፌሰሩ አባባል ፍጹም እውነት ነው፡፡ ያለፉት የኢትዮጵያ መንግስታት ሲወቀሱበት የኖሩትና ከሚወቀሱባቸው የ “ተጨቁነናል” ቅሬታዎች አንዱም ይኸው የቋንቋ ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
በአንድ ወቅት በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ሀገር መውደድ ማለት ባንዲራ ሲያዩ እምባ ማቅረር፤ ጦር ይዞ “ኧረ ጐራው” ማለት እንዳልሆነ ጠቅሼ ይልቁንም ይልቅ ሀገር መውደድ ማለት በሥራ ቦታ፣ በተሰጠን ሃላፊነት ወገንን በፍቅርና በታማኝነት ማገልገል ነው ስል ቁጭቴን ገልጬ ነበር፡፡ እውነትም…
Rate this item
(14 votes)
የኛ ምኞት ጉዳዩ በሲኖዶስ ደረጃ እንዲታይ ነው ቅዱስ ኤልያስ ሥልጣን፣ ሃብትና ንብረት አይፈልግም አልመጣም ብንለውም መጥቷል ብንለውም የምንቀይረው ነገር የለም ልቦናው ንፁህ ለሆነና እግዚአብሔር ለፈቀደለት ሰው በአካል ይታያል ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አባል የሆነችበት “ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ”…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት አካባቢ በርካታ ወጣቶች “ጉራማይሌ ቋንቋ፣ ጉራማይሌ ማንነት ይሆናል” የሚል ጥቅስ የታተመበት፤ ወይንጠጅ ቀለም ያለው ተመሳሳይ ቲሸርት ለብሰው በጋራ ሲጓዙ ትኩረቴን ሳቡት። እኔ ብቻ ሳልሆን ሌሎች መንገደኞችም በነገሩ መሳባቸው አልቀረም፡፡ አንዳንዶች እንደውም ቀረብ ብለው ሲጠይቁ…