ህብረተሰብ

Rate this item
(22 votes)
ቫለሪ ብራውኒንግ ትባላለች፡፡ የአፋር አርብቶ አደሮች ልማት ማህበር ዳይሬክተር ናት፡፡ የአፋሮቹን ችግር ለጠየቃት አፋርኛውን ቅልጥፍ አድርጋ ስትናገር አፍ ታስከፍታለች፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣችው በ1966ቱ ድርቅ በበጎፈቃደኝነት ሲሆን አሁን በቋሚነት ኑሮዋ አፋር ነው፡፡ በልጅነቷ ቤተሰቦቿ ከእንግሊዝ ወደ አውስትራሊያ ሲሄዱ በመርከብ ቀይባህርን ማቋረጧን…
Rate this item
(3 votes)
ጃፓን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤትዋ ስር በሚተዳደሩ ኤምባሲዎችዋ እና ቆንስላ ፅ/ቤቶችዋ በዓለም ላይ እስከ 5300 የሚጠጉ ጃፓናዊ ያልሆኑ ተቀጣሪዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል ከ39 ሃገራት የተውጣጡ፣ በስራቸው አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡ ተቀጣሪዎች በቅርቡ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ስልጠና ላይ ተሳትፈው ነበር፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በመሠረቱ የሰው ልጅ አእምሮ ሁልጊዜ በሥራ መወጠርና መጨነቅ እንደሌለበት ይልቁንም ከሥራ በኋላ የደከመ አእምሮን በተለያየ የመዝናኛ ስልት ማዝናናት፣ እረፍት ማድረግ፣ መጫወትና መደሰት ተገቢ መሆኑን የሥነልቡና ሊቃውንት ሳይናገሩን በተፈጥሮ ሕግ የምንረዳው ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህ ሲባል ይመስላል እነ ዳንኪራና እነ ጭፈራ የተፈጠሩት፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሐዲስ ዓለማየሁ የባሕል ጥናት ተቋም ሁለተኛው ዓመታዊ ዐውደ ጥናት የካቲት 22 እና 23 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም. በደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ቤተመንግሥት ትልቁ አዳራሽ ውስጥ ተካሂዶ ነበር፡፡ እኔም ከወደሸዋ በተለይም ከአዲስ አበባና ከሌሎች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲሁም ከልዩ ልዩ መ/ቤቶችና የኪነጥበባት ማኅበራት…
Rate this item
(5 votes)
በኤርትራውያን ታጣቂዎች የተጠለፉትን ጀርመናውያን ያስመለሱ የአፋር ሽማግሌዎች ምን ይላሉ? ከሁለት አመት በፊት ነው ድርጊቱ የተፈፀመው። በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች አንዱ ወደ ሆነው ኢርታአሌ ይጓዙ የነበሩ ጀርመናውያን ቱሪስቶች ከኤርትራ ድንበር አቋርጠው በመጡ ታጣቂዎች ሲጠለፉ ሁለት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
የአርሲ ጉዞዬ አስደናቂ ማስታወሻ “በል እንዳትቀር እፈልግሃለሁ አልኩት፡፡ ትንሽ ቆይቶ ምልክት አደረገልኝ፤ ሞባይሌ ላይ። ደወልኩለት፡፡ ‘አንድ ልነግርህ ፈልጌ የረሳሁት ነገር አለ’ አለ፡፡ ያ ታጣቂ ገበሬኮ ራሱ መጥቶ - ያኔ ያልኳችሁ ስህተት ነው፤ የመጀመሪያው ቦታ ነው ትክክል ብሎ ነገረኝ- አለ ……