ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
መነሻ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የበኩር ሥራው የሆነውን “አጥቢያ” ለአንባብያን ካደረሰበት ከ1999 ዓ.ም በመነሳት፣ ስምንተኛ በረከቱ አድርጐ ባለፈው ነሐሴ ወር እስካቀበለን “የብርሃን ፈለጐች” ድረስ የጊዜ ቆጠራ ብንይዝ፣ ስድስት ዓመታት በመካከሉ ተዘርግተው እናገኛለን፡፡ ስምንት መጽሐፍት በስድስት ዓመታት አንብቦ የጨረሰ ለማግኘት ፍለጋው አድካሚ…
Rate this item
(7 votes)
“ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በሚል ርዕስ “በአቶ ካሌብ ንጉሴ” ነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ በወጣው ጽሑፍ፣ ከስሩ ለነበረው “የወር አበባ የርኩሰት ምልክት ነው?” ከሁለት ሳምንት በፊት “የወር አበባ ርኩሰት አይደለም!” በሚል የሴቶች የወር አበባ ምን እንደነበረና አሁን ላይ ምን…
Rate this item
(2 votes)
አንድ አማራጭ አፈታሪክ ስለ ወርቃማው ዘመን እንዲህ ይላል፡- “እግዜር በራሱ እጅ የፈጠራቸው ሰዎች ወርቃማው ዝርያ ተብለው ይጠራሉ፡፡ ሞት የሚያሸንፋቸው (mortal) ቢሆኑም፤ ኑሯቸው ግን እንደፈጣሪያቸው ያለ ሀዘን እና ስቃይ… ሰርክ በደስታ ነበር፡፡ የህይወት ውጣ ውረድ የሌለባቸው፣ ለመኖር መልፋት የማያሻቸው ነበሩ፡፡ አፈሩ…
Rate this item
(3 votes)
…ወደ ሳውዲ ያቀናሁት ለአንድ ድርጅት በሾፌርነት ለመቀጠር በመጣልኝ ቪዛ ነው። እዛ ከገባሁ በኋላም በሥራዬ አጋጣሚ ከብዙ አበሾች ጋር ለመገናኘትና ለመተዋወቅ በቃሁ፡፡ አብዛኛዎቹ ወደ ሳውዲ ከገቡ ከሦስት ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። ኑሮአቸው እጅግ የተደላደለና የቅንጦት ነው፡፡ እኔ ተቀጥሬ የምሰራበት ድርጅት ባለቤት የሚያሽከረክረውን…
Saturday, 28 September 2013 14:00

“ሲኖዶሱ ስለመስቀሉ

Written by
Rate this item
(5 votes)
መግለጫ እስኪሰጥ ህዝቡ በትዕግስት ይጠባበቅ”ስለመስቀሉ ከሰማይ መውረድ በጀመሪያ መረጃው እንዴት ነው የደረሳችሁ?መስቀሉ ከሰማይ ወረደ ስለሚባለው የሻለ መረጃ የምታገኙት ወረደ ከተባለበት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎችና አገልጋዮች ነው። እኛ ከሰማይ ወረደ ከተባለ ከቀናት በኋላ ነው በስፍራው የተገኘነው፡፡ ስለዚህ እነሱ እንደነገሩን እንጂ አይተናል ሰምተናል ብለን…
Rate this item
(10 votes)
በ የአመቱ መስከረም ወር ላይ የሚከበረው የኢሬቻ በአል በነገው እለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ በደማቅ ስነስርአት ይከበራል፡፡ ይህ ክብረ በአል በኦሮሚያ ክልላዊ አስተዳደርም ትኩረት ከተሠጣቸው ህዝባዊ በአላት አንዱ ሆኗል፡፡ የብሄረሰቡ መገለጫ ባህላዊ ስርአት እንደሆነም በስፋት ትምህርት እየተሠጠበት ነው፡፡ በአንድ በኩል ባህላዊ…