ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ፈረንሳይ ከሌላው ሀገር የተለየ ቅርስ ወይም የተፈጥሮ መስሕብ የላትም፡፡ ነገር ግን ከሕዝብ ቁጥሯ በሚሊዮኖች የላቀ ቱሪስት በየዓመቱ ይጎበኛታል፡፡ ጎረቤቷ ጣሊያን ከፈረንሳይ በቁጥር የበለጡ ዓለምአቀፍ ቅርሶች ብታስመዘግብም እንደ ፈረንሳይ አልጎረፈላትም፡፡ ኢትዮጵያም ዓለም አቀፍ ቅርስ በማስመዝገብ ከአፍሪካ አንደኛ ናት - ዘጠኝ ቅርሶች…
Rate this item
(1 Vote)
በታላላቆቹ የፖለቲካ ፈላስፎች በእነ ሆብስና ሩሶ አስተምህሮ መሰረት ግለሰቡ/ህዝቡ ስልጣኑንና በጎ ፈቃዱን በስምምነት መንግስት ለሚባለው አካል ማስገዛት አለበት/አለባቸው ይሉናል። መንግስት የህብረተሰቡን ደህንነትና ንብረቱን የመጠበቅ ግዴታ አለበት፤ እንደ ሆብስ አባባል። ለሩሶ ደግሞ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባሩ የህብረተሰቡን መብትና ነጻነት የማስከበር ነው፤ ይህ…
Rate this item
(1 Vote)
“ጋ” ቦታን፣ አካባቢን፣ መድረሻን (አቅጣጫን)እና አድራሻን አመልካች ቃል ነው፡፡ “እዚህ ጋ…” ማለት እዚህ ቦታ ማለት ነው፡፡ አንድ ሰው “ሰዓቴ የወደቀው እዚህ ጋ ነው” ካለ “እዚህ የምታዩት ቦታ፤ መሬት ወይም የሆነ ቁሳቁስ ላይ ነው” ማለቱ ነው። ጋዜጠኞች “እዚህ ጋ አንድ ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
ለበርካታ ወገኖቻችን ወደ አረብ አገሮች መሰደድ ዋናዎቹ ምክንያቶች ደላሎች አይደሉም። እውነቱ ይፈንዳ፤ የችግሩ ምንጮች ወላጆች ናቸው፡፡ ልጆቻቸው በጥሬ ፣በጥብስ፣በቅቅል መልክ ቢቀርቡላቸው እጃቸውን ታጥበው ለመብላት የማያቅማሙ “ሆዳም” ወላጆች! ይህ ሚስጥር ተፍረጥርጦ ካልወጣ በስተቀር ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች በስደት ማለቃቸው የሚቆም አይመስለኝም፡፡ ስሜቴን ወረቀት…
Rate this item
(0 votes)
ጊፍት ሪል እስቴት፤ የዛሬ ሁለት ሳምንት በስራቸው የላቀ ስኬት ላስመዘገቡ ስምንት ሠራተኞቹ መኖሪያ ቤት ሸልሟል፡፡ የመኖሪያ ቤቶች ሽልማት ሲሰጥ የመጀመርያው እንደሆነ የተናገሩት የድርጅቱ ባለቤት አቶ ገብረኢየሱስ ኢጋታ፤ ከዚህ ቀደም በስራቸው ውጤት ላስመዘገቡ ሠራተኞቻቸው ነፃ የትምህርት ዕድል መስጠታቸውን ገልፀዋል፡፡ ጋዜጠኛ ማህሌት…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያና ኩዌት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩት የዛሬ 60 ዓመት ገደማ ሲሆን ኤምባሲዎቻቸውን የከፈቱት ደግሞ በ1997 ዓ.ም ነው፡፡ በሁለቱ አገሮች ግንኙነት፣ በኩዌት ስላሉ ኢትዮጵያውያንና ኩዌት በመጪው ህዳር ወር በምታስተናግደው የአፍሪካ - አረብ ጉባኤ ዙርያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ በኢትዮጵያ የኩዌት አምባሳደር…