ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
ረዳት ይጠራል፡፡ ልጅቷ (“የዘመነችቷ” አላችሁ? የደበበ ሠይፉን ግጥም በሰበቡ ለማስታወስ:: በሰበቡ ስል ደግሞ የአስቴር አወቀ ዘፈን ትዝ አለኝ፡- “ሰበቡ ኧረ ና ሰበቡ አንት ሰበበኛ…”) አንገቷን ሰገግ አድርጋ ቃኝታ ልትመለስ ስትል ረዳት። “ከኋላ አለ” አላት፡፡ “ከኋላ ወንበር አልቀመጥም!” አለች፡፡ የሆነ መጥፎ…
Sunday, 16 October 2016 00:00

ስለ ዴሞክራሲ ሞተ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሐይማኖትና እምነት ዋና የህይወት ጎዳና ባልሆኑበት ምዕራባውያን ዘንድ የገና በዓል በልዩ ስሜትና ትኩረት ይከበራል፡፡ የገና ዛፍ ይዘጋጃል፡፡ ከቤተሰብ ራቅ ብሎ የሚኖረው ሁሉ ከያለበት የዓለም ክፍል ሻንጣውን ቀርቅቦ፣ ውቂያኖስ አቋርጦ ይጓዛል፡፡ የገና ሸመታ ሰፊ ነው፡፡ ስጦታው ብዙ ነው፡፡ የገና ዛፍ በብርሃን…
Rate this item
(8 votes)
ትውፊታውያን የሀገራችን ሰዓሊዎች የማያመዛዝንን ሰው ሲስሉ አንድ ዓይና አድርገው ይስሉት ነበር፡፡ ሰፋ አድርጎ የማያይ፤ እውነትን በከፊል ብቻ የሚቀበላት፤ ከሚያውቀው ውጭ ሌላ ነገር ያለ የማይመስለው ነው ማለታቸው ነው። ‹እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል› የሚል አባባልም አለ፡፡ ዕውቀትህን፣ አመለካከትህንና አካሄድህን ባሻሻልክ ቁጥር ያላየኸውን…
Rate this item
(1 Vote)
ጅማ ዩኒቨርሲቲና ሉሲ አማካሪ ኢንጂነርስ ኃ.የተ.የግ.ማ በጋራ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ዘመኑ በደረሰበትና ጊዜው በሚጠይቀው ዘዴ በኢንተርኔት (e-learning) መስጠት ሊጀምሩ ነው፡፡ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከትናንት በስቲያ በሠራዊት መልቲ ሚዲያ ሲኒማ አዳራሽ በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ ወቅቱ በሚጠይቀው የማስተማር ዘዴ በመጠቀም…
Sunday, 16 October 2016 00:00

ኢትዮጵያ ትጠየቅ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ነገር ቢበዛ በአህያ አይጫንም። ስለዚህ ነገሬን አጠርአድርጌ ላቅርብ። እነሆ!የኢትዮጵያ ማንነት መገለጫው በዋነኛነት ምንድነው?• ሕዝቡ ነው።ታዲያ በሕዝቡ ስም (ኢትዮጵያ) ጥላ ስር መሪዎቻችንሁሉ የማይሰባሰቡት ለምንድነው?• የታሪክ እስረኛ ሆነን በር በሌለው ጨለማእስር ቤት ውስጥ በመታለል ቁጭ ስላልን።• ኢትዮጵያን መነሻ ሳናደርግ፣ ኢትዮጵያመድረሻ እንድትሆንልን ተመኝተን…
Rate this item
(4 votes)
በጌድኦ ዞን ላሉ የወረዳ ከተሞች የ2009 ዓ.ም የመስከረም ወር የመጨረሻ ቀናት ጥሩ አልነበሩም፤ በየከተሞቹ በሚኖሩ የጌዴኦ ተወላጆች ቤንዚን እየተርከፈከፈባቸው ጋዩ፤ ከቡሌ ከተማ በስተቀር። የሰው ሕይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ መኪኖች ተቃጥለዋል፣ የቡና ማበጠሪያና ማጠቢያ ሳይቶች ነደዋል፡፡ በዲላ ከተማ ብቻ የ10 ሰዎች…