ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
22ሚ. ብር የሚፈጅ “የብዕር አምባ” ግንባታ ይጀመራል አዲሱ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፤ መላው የአገሪቱ ደራሲያንና የድርሰት ወዳጆች ከስነ ጽሑፍ እድገት ጐን እንዲቆሙ ጠየቀ፡፡ በቅርቡ የተመረጠው የደራስያን ማህበር አመራር፤ ትላንት በፅ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ፤ ማህበሩ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያካበተውን ልምድና…
Rate this item
(1 Vote)
ሰውዬው ጢማቸውን ማሳደግና ዘወትር ማለዳ ተነስተው እርጐ መጐንጨት ያዘወትራሉ፡፡ ታዲያ ማለዳ ማለዳ እርጐውን ተጐንጭተውና አጣጥመው እንደጨረሱ አፋቸውን ሲጉመጠመጡ፣ ከላይኛው የከንፈራቸው ጢም ውስጥ ሰርገው የሚቀሩትን የእርጐ ፍንጣቂዎች ይረሷቸዋል፡፡ ከአፍንጫቸው ሥራ የተረሱት እነዚያ የእርጐ ፍንጣቂዎች መዋል ማደር ሲጀምሩ ጠረናቸው እየተለወጠ የሚፈጥሩት ሽታ…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን በህገወጥ መንገድ ሳኡዲ አረቢያ ከገቡ ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል ዓለም አቀፍ የስደተኞ ተቋም ከ350 በላይ የሚሆኑትን ወደ አገራቸው መልሷቸዋል፡፡ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በተቋሙ መጠለያ ጣቢያ ያገኘቻቸውን ሦስት ተመላሾች አነጋግራለች፡፡“ሳኡዲ ወርቅ እየዘነበ ነው ቢሉኝ አልሰማም” አብዱ እንድሪስ“ኢትዮጵያውያን በእስር ቤት…
Rate this item
(1 Vote)
“እንደገና ፊደል እንደገና” የሚያሰኘን እያረፈ የሚነሳው የፊደል ማሻሻል ጥያቄ ጉዳይ ነው። ጥያቄውን የሚያነሱት ምሑራን ምክንያታቸው ምንድነው? በተለይ ጐልቶ የሚነሳው የሞክሼ ፊደላት ጉዳይ ነው፤ እነዚህንስ መነካካቱ ያስፈለጋቸው ለምንድነው የሚለውን በቅድሚያ መመልከቱ ተገቢ ይመስላል፡፡ ከሞክሼዎቹ የተወሰኑትን የማስወገዱ እርምጃ የሚያስከትለውን ጉዳት/ጉድለት ደግሞ ከዚያ…
Rate this item
(0 votes)
ዘንድሮ ብቻ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ብዛት ከ160ሺ በላይ ናቸው፡፡ የሳኡዲ አረቢያ መንግስት በአገሪቱ ያሉ ህገወጥ ስደተኞች ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ የሰባት ወራት እድሜ ነበረው፡፡ ቀነ ገደቡ ባለፈው ሳምንት እሁድ መጠናቀቁን ተከትሎ በኋላ የአገሪቱ ፀጥታ ሃይሎች…
Rate this item
(5 votes)
ድስትና ጉልቻ እንኳ ይጋጫል፤ አልፎ አልፎ ከትዳር አጋር ጋር መጋጨት ምንም አይደለም፤ እንዲያውም ፍቅር ይጨምራል፤ በትዳር ደስተኛ ሳይሆኑ “ደስተኛ ነኝ” ብሎ ማሰብ፣ እንዲሁም ሚስቴን ብዋሻት…ምንም አይደለም፤ ብለው ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ 25ኛ የጋብቻ በዓላችሁን እያከበራችሁ ያላችሁ ጥንዶች፣ እንዲህ ዓይነት ጥያቄዎችን ሳታነሱ አትቀሩም…