ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ንባቡ እናልፋለን፡፡ ንባቡ ላይ የሚቸገር ተማሪ ሲኖር ተመልሶ ወደ ቁጥር ይከለሳል። አንዲት ፊደል ያለ አግባብ ከላላች ወይም ከጠበቀች መምሬ ቄሱ፤ “ተመለስ!” ብለው በቁጣ ያዝዛሉ፡፡ ተማሪው ተመልሶ አስተካክሎ ያነብበዋል፡፡ እንዲህ እየተባለ ተማሪው ሲገራና ሲሞረድ ከርሞ፣ አስተማማኝ ብቃት ሲያሳይ፣ ወደ ዳዊት ትምህርት…
Rate this item
(2 votes)
ትግራይ ውስጥ በአክሱም አውራጃ ናአዲር በሚባል ወረዳ በ1950 ዓ.ም ነው የተወለዱት። የገበሬ ቤተሰብ ልጅ ቢሆኑም አባታቸው ንግድ ሥራም ይሞክሩ ነበር፡፡ የ10 ዓመት ልጅ እያሉ ከትግራይ ወደ አዲስ ዓለም መጡ፡፡ በመቀጠል ወደ ጅማ አቀኑ፡፡ ሦስተኛው ማረፊያቸው አዲስ አበባ ሆነ፡፡ በልጅነታቸው ከሥራ…
Rate this item
(1 Vote)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በከተማችን ቁጥራቸው እየበረከተ የመጡት ቀያይ ሲኖትራክ ከባድ መኪናዎች በመንገደኞች ላይ አሰቃቂ አደጋ እያደረሱ ሲሆን ነዋሪዎችም “ቀይ ሽብር” የሚል ቅጽል ስም እንደሰጧቸው ይናገራሉ፡፡ ኮልፌ አካባቢ በ350 ብር ቤት ተከራይታ የምትኖረው የ31 ዓመቷ ማህሌት አሸናፊ፤ በወሲብ ንግድ ነበር የምትተዳደረው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የቻይና አምባሳደር ሞባይላቸውን ስለመሰረቃቸው ምን ይላሉ ? በጥምቀት በዓል በስርቆት ላይ ከተሰማሩት መካከል 26ቱ ተይዘዋል የጽዳት ችግር እንዳለ አምነዋል፣ “ከተማዋን ጽዱ ለማድረግ እየሰራን ነው”በየአዝማሪው ቤት በህፃናት ማስታወቂያ የሚያሰሩ ቢራ ፋብሪካዎችን ወቅሰዋል አቶ ጌትነት አማረ ይባላሉ፡፡ የጐንደር ከተማ ከንቲባ ናቸው፡፡ ባለፈው…
Monday, 27 January 2014 08:22

የግብፆች “አዲስ የምስራች”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከሰው ቤት ተገኝቶ ምንድነው ቅልውጡ፣ ግብፆች ለሀበሻ ደግሰው ላይሰጡ፡፡ ይህ ቅኔ የተነገረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በግብጽ ቤተክርስቲያን ሥር በምትመራበትና፣ ዻዻሳት ከግብጽ ታስመጣ በነበረበት ዘመን ነው፡፡ኢትዮጵያውያን ከራሳቸው የሃይማኖት አባት እንይሾሙ የተጣለባቸው ገደብ ትክክል አይደለም፣ በሚል ውሣኔው ይሻርና ይታረም ዘንድ ጥያቄ ላነሱ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ ለዕይታ የበቃውን ቀሚስ የለበስኩ ‘ለት የተሰኘ ‹‹ፊልም›› ከጓደኞቼ ጋር አይተን ስንወጣ በጭብጡ ብዙ ተወያየን፡፡ ለጥበብ እንዲህ መወያየት ምንኛ መታደል ነው፡፡ ከውይይትም ባሻገር ፊልሙን የሰሩትን ባለሙያዎች ልናደንቅና ስለፊልሙ የተሰማንን በጽሑፍ ልናስቀምጥ ወደድን፡፡ፊልሙ ሲጀምር ያልተለመደና ቀላል የሚመስል፣ ነገር ግን መሰረታዊ የሆነ…