ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
አቶ አያሌው ይመር ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጀምሮ እስከ ኢህአዴግ ዘመን በሦስት መንግሥታት ቤተመንግሥት ውስጥ ሰርተዋል - በኃላፊነት፡፡ በተለይ ጃንሆይ የቤተመንግስቱ ኃላፊ አድርገዋቸው ነበር፡፡ ከንጉሱም ጋር ቅርበት ነበራቸው፡፡ የ84 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አያሌው ስለ ቤተመንግሥት ሥራቸውና ስለንጉሱ ከጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው ጋር…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሥራ የተጀመረበትን ዕለት ቆጥሮ የመታሰቢያ፣ የማነቃቂያ፣ የማስተባበሪያ መድረክ በማሰናዳት ግንባር ቀደም ተግባራትን በመፈፀም ለሌሎችም አርአያ የሆነ ዝግጀት በማሰናዳት የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ቀዳሚ ነበር፡፡ በ2004 ዓ.ም አንድ ብሎ የጀመረውና የህዳሴው ግድብ የተጀመረበትን ወቅት የሚዘክር መድረክ ዘንድሮም ለ3ኛ…
Rate this item
(22 votes)
ቫለሪ ብራውኒንግ ትባላለች፡፡ የአፋር አርብቶ አደሮች ልማት ማህበር ዳይሬክተር ናት፡፡ የአፋሮቹን ችግር ለጠየቃት አፋርኛውን ቅልጥፍ አድርጋ ስትናገር አፍ ታስከፍታለች፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣችው በ1966ቱ ድርቅ በበጎፈቃደኝነት ሲሆን አሁን በቋሚነት ኑሮዋ አፋር ነው፡፡ በልጅነቷ ቤተሰቦቿ ከእንግሊዝ ወደ አውስትራሊያ ሲሄዱ በመርከብ ቀይባህርን ማቋረጧን…
Rate this item
(3 votes)
ጃፓን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤትዋ ስር በሚተዳደሩ ኤምባሲዎችዋ እና ቆንስላ ፅ/ቤቶችዋ በዓለም ላይ እስከ 5300 የሚጠጉ ጃፓናዊ ያልሆኑ ተቀጣሪዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህም መካከል ከ39 ሃገራት የተውጣጡ፣ በስራቸው አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡ ተቀጣሪዎች በቅርቡ ሚንስቴር መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው ስልጠና ላይ ተሳትፈው ነበር፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በመሠረቱ የሰው ልጅ አእምሮ ሁልጊዜ በሥራ መወጠርና መጨነቅ እንደሌለበት ይልቁንም ከሥራ በኋላ የደከመ አእምሮን በተለያየ የመዝናኛ ስልት ማዝናናት፣ እረፍት ማድረግ፣ መጫወትና መደሰት ተገቢ መሆኑን የሥነልቡና ሊቃውንት ሳይናገሩን በተፈጥሮ ሕግ የምንረዳው ጉዳይ ነው፡፡ ለዚህ ሲባል ይመስላል እነ ዳንኪራና እነ ጭፈራ የተፈጠሩት፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሐዲስ ዓለማየሁ የባሕል ጥናት ተቋም ሁለተኛው ዓመታዊ ዐውደ ጥናት የካቲት 22 እና 23 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም. በደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ቤተመንግሥት ትልቁ አዳራሽ ውስጥ ተካሂዶ ነበር፡፡ እኔም ከወደሸዋ በተለይም ከአዲስ አበባና ከሌሎች ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲሁም ከልዩ ልዩ መ/ቤቶችና የኪነጥበባት ማኅበራት…