ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
 ሀገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሀብቶች የታደለች ብትሆንም፣ በሰው ሰራሽ ችግሮች ስትጎዳ በመቆየቷ ልትበለጽግ አልቻለችም፡፡ የሰው ሰራሽ ችግሮቹ ዋነኛው ምክንያት የፖለቲካና የአስተዳደር መሪዎች መስራት የማይገባቸውን ስለሰሩና መስራት የሚገባቸውን ደግሞ ሳይሰሩ ስለቀሩ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ እኔ ሁለቱንም ስህተት እንደ ሰው ሰራሽ ችግር ነው…
Rate this item
(1 Vote)
የተወለዱት አዲ - ኢሮብ ትግራይ ነው። የኢሮብ ማህበረሰብ አባል ናቸው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዚያው ኢሮብ የካቶሊክ ት/ቤት ነው የተከታተሉት፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲግራት ተማሩ፡፡ በአንድ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ የፍልስፍና ትምህርት ጀምረው ነበር፡፡ በ1967 ዓ.ም ግን የኢህአፓ የትጥቅ ትግል ጀማሪ ቡድንን…
Rate this item
(2 votes)
 በአሁኑ ሰዓት የሐገራችን ሚዲያ በሐገራችን ፖለቲካ ውስጥ የሚጫወተውን ሚና ስንመለከት፤ ‹‹እኛ ኢትዮጵያዊያን በምን ዓይነት ሐገርና በምን ዓይነት ማህበረሰብ ውስጥ ለመኖር እንመኛለን?›› የሚል ጥያቄ ለማንሳት ያስገድደናል፡፡ ግን ጥያቄው ቀላል ነው፡፡ መልሱም ግልጽ ነው፡፡ እኛ ለመኖር የምንመኘው፤ በበለጸገች፣ ሰላማዊ በሆነች ሐገርና ዴሞክራሲያዊ…
Rate this item
(0 votes)
- የመንግስት ኃላፊዎች ምላሽ ለመስጠት ፈቃደኛ አይደሉም - “መንግስት በወጪ ምርቶች ላይ የተሰማሩ ኢንቨስተሮችን ለመደገፍ ቁርጠኛ አቋም አለው” - የንግድ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ በጋምቤላ ክልል በወጪ ምርቶች ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች፤ በክልሉ የተንሰራፋው የመልካም አስተዳደር ችግርና ሙስና፣ለሥራቸው ማነቆ እንደሆነባቸው ተናገሩ፡፡ መንግስት…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እሁድ በኢቢኤስ “ሰይፉ ሾው” የአንጋፋውን ድምጻዊ መሃሙድ አህመድ ዘፈኖች በማቀንቀን የሚታወቅ፣ “ትንሹ መሃሙድ” የተባለ ወጣት በእንግድነት ቀርቦ ነበር፡፡ ወጣቱ የመሃሙድን ዘፈኖች መዝፈን ብቻ ሳይሆን በአልበምም ሳያወጣው አልቀረም - ለገበያ፡፡ በ”ሰይፉ ሾው” የቀረበበት ዋና ምክንያትም፣ አንጋፋውን ድምጻዊ ይቅርታ ለመጠየቅ ነበር፡፡…
Rate this item
(8 votes)
አየሩ ሞቃት ቢሆንም ምቾት የማይነሳ ነው። የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ፣ ብሔራዊ ቴአትር አካባቢ ነኝ፡፡ ዕድሜያቸው በግምት ከ6-7 የሚሆን ሁለት ህፃናት፣ መኪኖች በሚርመሰመሱበትና ሰዎች በሚተላለፉበት መንገድ ዳር ተቀምጠዋል። እየተጨዋወቱ ይሳሰቃሉ፡፡ ከዓለም ተነጥለው፣ የራሳቸውን ትንሽዬ ዓለም የፈጠሩ ይመስላሉ፡፡ ብቻቸውን ናቸው፡፡ ከጥቂት…