ህብረተሰብ

Monday, 06 March 2017 00:00

የታላቅነት ጥያቄ?!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ታላቅነት ምንድነው? አገራችን ኢትዮጵያ ታላቅ ሆና ታውቅ ነበር ወይ? ታላቅ ከነበረች ታላቅ የሆነችው በየትኛው አስተሳሰብ ነበር? ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ከነበርን ታላቅነታችንን መቼ፣ እንዴትና በምን ምክንያት አጣነው? አግኝተን ያጣነው ከሆነ ታላቅነታችንን ዳግም ማምጣት እንችላለን ወይ፤ ከቻልን መቼና እንዴት? ከላይ በቀረቡት ስድስት…
Rate this item
(0 votes)
 “እንደ ሞዴል የማያት የሶል ሬብልስ ጫማ ፈጣሪን ነው” መሰረት ፈጠነ ትባላለች፡፡ የተወለደችው በድሬዳዋ ከተማ ነው፡፡ ዕድሜዋን በትክክል ባታውቀውም በግምት 20 ዓመት እንደሚሆናት ትናገራለች፡፡ ላለፉት አራት ዓመታት በ መከራና በፈተና የተሞላ ህይወት አሳልፋለች፡፡ የጎዳና ህይወትን አሳምራ ታውቀዋለች፡፡ ኖራ አይታዋለች፡፡ የሰው ቤት…
Monday, 06 March 2017 00:00

ገራገሩን ስለ ሮበርት ሙጋቤ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 አዛውንቱ ፕሬዚዳንትሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ እ.ኤ.አ ፌብሯሪ 21, 1924 ዓ.ም ነው የተወለዱት - በዚምባቡዌ ደቡባዊ ርሆዴዥያ ግዛት፡፡ ሮበርት ሙጋቤ አሁን 91 ዓመታቸው ሲሆን በመላው ዓለም ከሚገኙ መሪዎች ሁሉ በዕድሜ አዛውንቱ ፕሬዚዳንት ናቸው፡፡ በእናት ያደጉት ሙጋቤ ሰዎች አምባገነን ተፈጥሮአቸውን በመመልከት ብቻ ሙጋቤ…
Rate this item
(4 votes)
‹‹በተለይ ዶ/ር መረራ ጉዲና መፈታት አለባቸው›› በተለያዩ ምክንያቶች የታሰሩ የፖለቲካ አመራሮች ሳይፈቱ ተቃዋሚዎች ከገዥው ፓርቲ ጋ የሚያደርጉት ድርድር ተቀባይነት እንደማይኖረው አረና ትግራይ ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ በተለይ ከአረና ጋር የመድረክ አባል የሆነው…
Saturday, 25 February 2017 12:57

ሀዋሳ … ቆንጆዋ ግጥም!

Written by
Rate this item
(5 votes)
ባለ ብዙ ቀለም አበባ፣ በአንድ ክር እንደታሰሩ ዥንጉርጉር ዶቃዎች መልክ፣ እንደ ፍንድቅድቅ ሸጋ እመቤት ናት፤ ሀዋሳ...! እንደ ግጥም ባለ ዜማ፣ እንደ እሸት ደማም ስንኝ፣… እንደ ረግረግ ልብ፣ እንደ ዳንሰኛ ስሜት!...እንደምታሸበሽብ ዘማሪ!! ሀንት ግጥምን፤ ‹‹Passion for truth, beauty, and power!›› ይሉታል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
• ስለ”ኢትዮጵያናይዜሽን” ፋይዳ በስፋትና በጥልቀት ያብራራሉ--- • አገር አደገች የሚባል ከሆነ ቀጣዩ ጥያቄ በምንና በማን የሚለው ነው • 100 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን ሁልጊዜ በፈረንጅ ልንኖር አንችልም--- • ወጣቱ ከተሳካለት እኮ አገሪቱም ያልፍላታል--- ዶክተር አረጋ ይርዳው የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ከአዲስ…