ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
 “ሁለቴ ካርቦን ሸጠን 71 ሺ ዶላር አግኝተናል” በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ዳሞት ተራራ፣ ኮካቴ ማራጨሬ ቀበሌ ውስጥ እገኛለሁ። ሥፍራው ከ10 ዓመት በፊት ከፍተኛ ረሃብና ድርቅ ያጠቃው በአየር ንብረት ለውጡ በእጅጉ የተጎዳ ነበር፡፡ ዳሞት ተራራውን ዙሪያውን ከበው የከተሙትና ኑሮአቸውን የመሰረቱት…
Rate this item
(7 votes)
 • የአገራችንን የፖለቲካ “ዲፎልት ሴቲንግ”፣... ከመጨለምና ከመጥመም ልማድ (ከአዙሪት ዲፎልት) አላቅቆ፣ ወደ ብሩህና ወደ ቀና የአስተሳሰብ ቅኝትና ወደ ስልጣኔ አቅጣጫ ለማሻሻል፣.... • ከመጠውለግና ከመውረድ “የአዙሪት ሴቲንግ” አውጥቶ፣ ሕይወትን ወደሚያለመልምና የመንፈስ ክብርንወደሚያቀዳጅ ከፍታ ለማሳደግ፣... ተጨማሪ አቅምን የፈጠረ አስገራሚ ጉብኝት ነው። አብዛኛው…
Rate this item
(1 Vote)
 በዋሽንግተን ዲሲ ጉብኝትዎ ብገኝም፤ ነገር ግን ዕድል አግኝቼ ልጠይቅዎት ያልቻልኩትን ጥያቄ ምናልባት ፈጣሪ ፈቅዶ ለጆሮዎ ይደርስ ይሆናል ብዬ ይህን ለመፃፍ ተነሳሳሁ። ጥያቄዬ የሚያጠነጥነው በአመፅ ተፀንሶ፤ በፍቅር የተወለደው ይህ የለውጥ ጅማሬ እንዴት እናስቀጥል እንችል ይሆናል ከሚል ጭንቀት ውስጥ የተወለደ ነው። ሁላችንም…
Rate this item
(3 votes)
 - ለውጥ ያስፈልጋል ካልን፣ የተለሳለሰ ለውጥ የሚባል ነገር የለም - ህዝቡ ከእንግዲህ በፀረ-ዲሞክራሲያዊ መንገድ አልገዛም ብሏል - የመንግስት ሚዲያዎች ትልቅ ስካር ውስጥ ነው ያሉት - ለውጥ አንፈልግም የሚሉትም ቢሆኑ ሃሳባቸው መሰማት አለበት - በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እንደ…
Rate this item
(2 votes)
 ክፍል-7 ‹‹ቅድስቲቱን›› ሀገር የመፍጠር ፕሮጀክትና የአማራነት ንቃተ ህሊና መደብዘዝ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአማራ ክልል ውስጥ ‹‹እኔ አማራ ነኝ›› ማለት ‹‹እኔ ክርስትያን ነኝ›› እንደ ማለት ነበር የሚቆጠረው፡፡ ከ1966ቱ አብዮት በኋላ የዘውግ ማንነት በተፋፋመበት ወቅት ሳይቀር አማራው ራሱን ከብሄር ይልቅ በሃይማኖታዊ…
Rate this item
(1 Vote)
- “በግፍ በመከራ ወጥተን፤ በክብር በሞገስ ወደ አገራችን ተመልሰናል” - “ፓትርያርኩን ለማባረር የቤተ ክርስቲያኒቱ በጀት ለ3 ወራት ታግዶ ነበር” - “ጠ/ሚኒስትሩ ለቤተ ክርስቲያኒቱ በጣም ባለውለታ ናቸው” ከሃያ ስድስት ዓመታት በፊት በስደት ከአገራቸው ወጥተው በኬኒያ በኩል ወደሰሜን አሜሪካ የተጓዙትና ላለፉት 17…