ህብረተሰብ
በዚህ ፅሁፍ ውስጥ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ማህበረሰብ፣ ለሴቶችና ለወሲብ የነበረውን አመለካከት በመተቸት፣ በ17ኛው ክፍለ ዘመን ላይ የተፃፉ ሁለት የፍልስፍና ድርሳናትን እንዳስሳለን፡፡ ድርሳናቱን በድብቅ ያዘጋጁት ደግሞ “አራት አይናው” ዘርዓያዕቆብና የእሱ ተማሪ የነበረው ወልደ ህይወት ናቸው፡፡መቼም ስለ ሴቶቻችን መብት፣ እኩልነትና ነፃነት በተመለከተ…
Read 39763 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 19 August 2017 14:48
የእንጦጦና አካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሰራተኞች ቅሬታና የዳይሬክተሩ ምላሽ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
“ዳይሬክተሩ ሰራተኛን ይቆጣሉ፣ ያስፈራራሉ፣ ያሸማቅቃሉ” - ሠራተኞች “በተፈጥሮዬ ቁጡ ስለሆንኩና ውጤት ስለምፈልግ ነው” - ዳ ይሬክተሩ የእንጦጦና አካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ልማት ጽ/ቤት በአዋጅ ተቋቁሞ፣ ወደ እንቅስቃሴ ከገባ ገናዓመት አልሞላውም፡፡ ከህዳሴው ግድብ ቀጥሎ ሁለተኛ ግዙፍ ፕሮጀክት እንደሆነ የሚነገርለትየቱሪስት መዳረሻ ልማት፤ ለአጠቃላይ…
Read 3367 times
Published in
ህብረተሰብ
· መንግሥት እንደ ጠላት፣ ጡረታዬን መከልከሉ ያሳዝነኛል · የሶማሊያን ወራሪ ሃይል ድባቅ የመቱ ጀግኖች ታሪክ ተቀብሯል · ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚሰጠው ትርጉም ተዛብቷል · ለሶማሊያ የምናደርገው ድጋፍና እርዳታ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል የዛሬ 40 ዓመት የዚያድ ባሬ አገር ሶማሊያ፤ እንደዛሬው የፀና…
Read 7894 times
Published in
ህብረተሰብ
የካቲት 30 ቀን 1949 ዓ.ም መላ ጋናውያን ትልቅ ቦታ የሚሰጡት፣ የታሪካቸውን አንድ ወሳኝ ምዕራፍ በደማቅ ቀለም የፃፉበት ቀን ነው፡፡ ጋናውያን ከዛሬ 60 አመት በፊት የእንግሊዝን የቅኝ አገዛዝ ቀንበር በመስበር ነፃነታቸውን ማስመለስ የቻሉት በዚህ ቀን ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ላለፉት 60 ዓመታት…
Read 3601 times
Published in
ህብረተሰብ
አሁን በተለያየ ክፍለ ዘመናት የነበሩት አፄ ምኒልክና አቶ መለስ ዜናዊ ተገኛኝተው የተፋጠጡበት ዘመን እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የመንግስት ሠራተኛ የነበርኩ ጊዜ ቢፒአር የሚሉት አብዮት መጥቶ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ ያንጊዜ ኢህአዴግ እዚህ ግባ በማይባል ፉክክር፣ በምርጫ አሸንፎ፣ አዲስ አበባን…
Read 2871 times
Published in
ህብረተሰብ
‹ድኻ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት› ይላሉ የምንዳየ እናት አባዬ፡፡ ‹ምነው አባዬ ድኻ በመከራ የገዛውን ወርቅ እንዴት ይጥፋበት ይላሉ› ብለን ሞገትናቸው፡፡ ‹እይውልህ እኛ ሠፈር አራት ኪሎ አዲሴ የሚሏት አንዲት ጎረቤታችንነበረች፡፡ ቁርስ፣ ምሳና እራት የተዘበራረቁባት። ለነገሩ ላለው ነው እንጂ ለሌለው ሰው ምግብ…
Read 8591 times
Published in
ህብረተሰብ