ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
- 95ኛ ዓመት ልደታቸውን በአስመራ ለማክበር አቅደው ነበር - የዓይን ብሌናቸው በቃላቸው መሰረት ተለግሷል ከመስከረም 28 ቀን 1994 ዓ.ም እስከ መስከረም 27 ቀን 2006 ዓ.ም ድረስ ኢትዮጵያን በፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ይህቺን ዓለም የተሰናበቱት የዛሬ ሳምንት ነበር- አርብ…
Rate this item
(2 votes)
ዜጎች የወር መጨረሻ ላይ ለመድረስ ይጨነቃሉ። የዓለም መንግስታት፣ ከመቶ ዓመታት በኋላ የዓለም ሙቀት ሊጨምር ይችላል ብለው ለመደስኮር ይገባበዛሉ። ነዳጅንና መኪናን በማንቋሸሽ ይቀናጣሉ፤ የነዳጅ ታክስ በመጨመር ይወዳደሳሉ። የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በማፍረስና የኤሌክትሪክ ዋጋ በማናር... ይሞጋገሳሉ። ይሄንን እንደ ስኬት የሚቆጥሩ መንግስታት፣... በእርግጥም…
Rate this item
(2 votes)
 አንድ ሰው በአልጀዚራ ቀርቦ ሲናገር ሰማሁት፤ እንዲህ ሲል፤ ‹‹በቻይና ፓርቲን መለወጥ አይቻልም። ፖሊሲን መለወጥ ግን ይቻላል፡፡ በአሜሪካ ደግሞ ፓርቲን መለወጥ ይቻላል፡፡ ነገር ግን ፖሊሲን መለወጥ አይቻልም፡፡ በሌላ በኩል፤ በቻይና ፖለቲካው በኢኮኖሚው ላይ ሥልጣን አለው፡፡ በአሜሪካ ደግሞ ኢኮኖሚው በፖለቲካው ላይ ሥልጣን…
Rate this item
(0 votes)
 “ጥልቅ ተሐድሶ በሚድሮክ መንደር” በሚል ርዕስ ሰሞኑን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የቅዳሜ ህዳር 22 ቀን ዕትም ላይ በኤልፎራ ኩባንያና ግለሰቦች ላይ ላይ ያነጣጠረውን ወቅታዊ ጽሑፍ በአንክሮ አንብቤዋለሁ። ሐሳብን የመግለጽ መብት እየዳበረ የመሄዱ ምልክቶች በመታየታቸው፣ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን በፈለጉ ግለሰብ የተደረገ ጥረት…
Rate this item
(2 votes)
 “ጥልቅ ተሐድሶ በሚድሮክ መንደር!” በሚልር ዕስኩርኩራ ዋፎ የተባሉ ጸሐፊ - ከለገጣፎ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ያሰፈሩትን አስተያየት አነበብኩት፡፡ በተለይ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕን በተመለከተ ያነሱት ሀሳብ በገንቢነቱ የምቀበለው ቢሆንም የቴክኖሎጂ ግሩፑን ዋና ሥራ አስፈጻሚ (ሲኢኦ) ዶ/ር አረጋ ይርዳው አመራርን…
Rate this item
(0 votes)
አሁን አሁን ለዓመታት ችላ ብለን የተውናቸው ኢትዮጵያዊነት፣ የአንድነትና የአብሮነት ስሜቶች እያገገሙ ይመስላሉ፡፡ ዛሬ በጥቂቱ ስለ ሐገር ፍቅር ልናወጋ ነው፡፡ በርግጥ ስለ ሐገር ፍቅር ብዙ ተፅፏል፡፡ ብዙ ፊልም ተሠርቷል፡፡ ብዙ ትያትር፣ ብዙ ትንግርት ተነግሯል፡፡ በዓለም ዙሪያ በርካታ ተፅእኖ ፈጣሪዎች፣ ለምሳሌ የአሜሪካው…
Page 13 of 175