ህብረተሰብ

Rate this item
(14 votes)
መኖር ካሉትማ ትርጉሙ …ተስፋ ሲኖር ነው ሀቁ፤ወደፊት ብለው ሲተልሙ …መሰላል ሲያዩ ከሩቁ፣ (ገጣሚ መቅደስ ጀንበሩ) አሁን ጭጋግ የለበሰ ሰማይ … ሀዘን ያረበበት ፊት ….ጨለማ የጋረደው ልብ የለም፡፡ ብዙ ነገሮች ሰክነዋል፡፡ አድማሳቱም የነገን ፊት በተስፋ ወልውለው፣ በምድረበዳው መንገድ፣ በበረሀው ጽጌረዳ አስቀምጠዋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
• ኢትዮጵያ ውስጥ ነገዳዊ ብሔርተኝነት የጠነከረ ስር የለውም • በኢህአዴግ ውስጥ አሁንም በዝምታ ያደፈጠ ኃይል አለ • ጠ/ሚኒስትሩ ፍኖተ ካርታቸውን ሊሰጡን ይገባል ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት መንበሩ ላይ ከተሰየሙ ዛሬ 26ኛ ቀናቸውን ይዘዋል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥያከናወኗቸው ጉብኝቶች፣ ለህዝብ ያደረጓቸው…
Rate this item
(1 Vote)
 (በደ/ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጽሑፍ መምህር) የኢትዮጵያ ፍልስፍና እና/ወይም የአፍሪካ ፍልስፍና አለ/የለም የሚለው ትርክት እንዳለ ሆኖ በኢትዮጵያ የፍልስፍና ስራዎችና እሳቤዎች ላይ ይህ ነው የሚባል ሥራ ተሰርቶበታል ብሎ ለመናገር አያስደፍርም። እንደ ሌሎቹ ዘርፎች የኢትዮጵያ ፍልስፍና ላይ ይህ ነው የማይባል ባይሆንም በሃገር ውስጥና…
Rate this item
(2 votes)
ለክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር፡-የአድህሮትና የክፍፍል ኃይሎች በአንድ ጎራ፣ የነፃነትና የአንድነት ኃይሎች በሌላው ጎራ ሰቅዞ በያዛቸው ትግል ውስጥ ሆነው በሚፋለሙበት በዚህ ተስፋ ሰጪ ወቅት፣ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን ማንሳት፣ዋናውን የተጀመረውን በጎ እንቅስቃሴ ማዘናጋት እንዳይሆን የሚሰጉ ሰዎች ይኖራሉ፡፡ ሆኖም…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በኢጣሊያ በተሰነዘረባት ጥቃት የግዛት አንድነቷን ለመጠበቅና ነጻነቷን ለማስከበር ሶስት ጦርነቶች ለመዋጋት ተገድዳለች፡፡ከአውሮፓ አገሮች ሁሉ ግዛትን በቅኝ በማስፋፋት ተግባር ወደ ኋላ የቀሩት ጣሊያኖች፤ እንደ አባ ማሲያስና ጁሴፔ ሰፖቶ ያሉትን ሰዎች ‹‹በወንጌላዊነት›› ሽፋን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ የስለላ ሥራ እንዲሠሩ አደረጉ። ከአሰብና…
Rate this item
(1 Vote)
አገር እንድትበለጽግም ሆነ እንድትጎሳቆል የሚያደርጓት የራሷ ሰዎች ናቸው፡፡ የአንዲት አገር ሰዎች ሲደማመጡ፣ መተባበርና መደጋገፍ ይጀምራሉ። የውይይትና የክርክር ባህልም ያዳብራሉ። በመወያየታቸውና በመከራከራቸው፣ አገራቸውን ሊያበልጽጉ የሚችሉ አማራጭ ሃሳቦችን ያመነጫሉ። ልዩነትና ቅራኔ በመካከላቸው ቢፈጠርም፣ ተወያይተው ለመግባባት አይቸገሩም፡፡ የዚህ አይነቱን ባህል ዕውን ያደረጉ ህዝቦች…
Page 11 of 158