ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
የፖለቲካ ድርድር እንዲካሄድ ሲጠይቁ ከነበሩ ፖለቲከኞች አንዱ አቶ ልደቱ አያሌው ናቸው። በድርድሩ አስፈላጊነትና ሊያስገኝ የሚገባው ውጤት፣ የፓርቲዎች በአንድነት ለድርድር መቅረብና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ በአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች አቶ ልደቱ ተከታዩን ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ • በድርድሩ የኢህአዴግን ጥልቅ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከውይይቱ ምን ይጠበቃል? በሀገሪቱ የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ አንጋፋዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር የድርድርና ውይይት መድረክ እንዲዘጋጅላቸው በተደጋጋሚ መወትወታቸው አይዘነጋም፡፡የመጀመሪያው የድርድርና የውይይት መድረክም ባለፈው ሳምንት በፓርላማ ተካሂዷል። አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይቶቹና ድርድሮቹ ለመገናኛ ብዙኃን ፍጆታ የሚውሉና የይስሙላ እንዳይሆኑስጋት ቢኖራቸውም…
Rate this item
(10 votes)
• ድሮ... አሜሪካን እየተሳደብንም ቢሆን፣ እርዳታ አይቀርብንም ነበር• (“የአሜሪካ ወዳጅነት መሆን ሌላ! የአሜሪካ እርዳታ መቀበል ሌላ!”)• ዘንድሮ... የእርዳታ ገንዘብ የዶናልድ ትራምፕ ኢላማ ውስጥ ገብቷል።• “ነገር ለሚፈልጉን፣ እርዳታ አንሰጥም”... እያሉ ነው - ሰውዬው።“ሌሎች አገሮች ላይ፣ ጫና አናደርግም። እንዲህ አድርጉ... እንዲያ ሁኑ…
Rate this item
(2 votes)
ከውይይቱ ምን ይጠበቃል?በሀገሪቱ የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን ተከትሎ አንጋፋዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከገዥው ፓርቲ ጋር የድርድርና ውይይት መድረክ እንዲዘጋጅላቸው በተደጋጋሚ መወትወታቸው አይዘነጋም፡፡የመጀመሪያው የድርድርና የውይይት መድረክም ባለፈው ሳምንት በፓርላማ ተካሂዷል። አንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ውይይቶቹና ድርድሮቹ ለመገናኛ ብዙኃን ፍጆታ የሚውሉና የይስሙላ እንዳይሆኑስጋት ቢኖራቸውም አብዛኞቹ…
Rate this item
(3 votes)
አማዞን ላይ ይህንን አዲሱን ቬፐር የሚሉትን ሲጋራ ማጨሻ፣ “$4.99 ለመላኪያ የሚሆን ክፈልና ውሰድ” የሚል አነበብኩና እንደተባለው አዘዝኩ። ለማዘዝ ሁሌ እንደሚደረገው የክሬዲት ካርድ (Credit Card) ቁጥር ሰጠሁ። ከሁለት ቀናት በኋላ “ለመላኪያ $2.99 እንደገና እንጨምራለን” አሉ። ገርሞኝ ለሁለት ብር አልሟገትም ብዬ አለፍኩት።…
Monday, 30 January 2017 00:00

ድርድር ወይስ ውይይት?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የአገራችን የፖለቲካ ምህዳር ለተቃዋሚዎች (እኔ “አማራጭ የፖለቲካ ሀይሎች” ማለቱን እመርጣለሁ) ፈታኝ እየሆነ መምጣቱን ብዙዎች ይስማማሉ። አማራጭ ኃይሎቹ በተለያዩ መድረኮች ምህዳሩ እንዲሰፋ ገዥውን ፓርቲ ሲማጸኑ ቆይተዋል፤ በምህዳሩ መጥበብ ሳቢያ ሊከተሉ የሚችሉ ችግሮችን በመጥቀስም ጭምር። እንደ ብዙዎቹ እምነት፣ ገዥው ፓርቲ ለረጅም ጊዜያት…