ነፃ አስተያየት

Rate this item
(13 votes)
 • “እንደ ፍርደኛ ሳይሆን እንደ ጦር ምርኮኛ ነበር የምታየው” • “በሃገሪቷ ላይ ምን እየተካሄደ እንዳለ አላውቅም ነበር” • “እናቴ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ መንፈስ ያላት ነች” ባለፈው አርብ ጥቅምት 3 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር እንደሚለቀቅ ሲጠበቅ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ፤በግልጽ ባልታወቀ ምክንያት…
Rate this item
(4 votes)
“ኳሱ አሁንም በኢህአዴግ ሜዳ ላይ ነው ያለው” አቶ ሙላቱ ገመቹ (አንጋፋ ፖለቲከኛ) በኢህአዴግ የፖለቲካ ባህል የቱንም ያህል አስገዳጅ ሁኔታ ቢፈጠር ከፓርቲም ሆነ ከመንግስት ኃላፊነት በፈቃደኝነት መልቀቅ የተለመደ አይደለም፡፡ ለዚህም ነው ባለፈው ሰሞን የአፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ አሁን ደግሞ የአቶ በረከት ስምኦን…
Rate this item
(6 votes)
 • በጥራት ደረጃው፣... ወረድ ያለ ቡና፣... በኪሎ ከ100 እስከ 150 ብር እየተሸጠ • በጥራት የላቀ፣ በዓለም ደረጃ ተመራጭ የሆነ ቡና ግን፣ በኪሎ 3 ዶላር! 80 ብር! • ይሄ የስነምግባርና የፍትህ ጉድለት... የመንግስት ብቻ አይደለም! • እንዳሰኛቸው መንገድ በመዝጋትና ንግድን በማሰናከል፣...…
Rate this item
(14 votes)
“የአማራ ሕዝብ የእኛ ሕዝብ ነው፡፡ የትግራይ ሕዝብ የኛ ህዝብ ነው፡፡ የሲዳማ፣ የሶማሌ፣ የአኙዋክ፣ የጉራጌ፣ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል - ሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሁሉ የእኛ ሕዝቦች ናቸው፡፡--” ሀገራችን ኢትዮጵያ ብዙ የተሰሩ መዝሙሮች ያደመጠች፣ እንቡጥ ህልሞች ያየች፣ ግና መዝሙሯን በሙሾ፣ እምቡጥ ህልሞችዋን በጭንገፋ…
Rate this item
(6 votes)
· “ሥርዓቱ ፌደራል እንዲሆን በድሬደዋ ፍላጎቱ ዝቅተኛ ነበር” · “የሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” · “አባዱላ ገመዳ ለእኔ አሁንም ጀነራል ናቸው” ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤የሰነድ ማስረጃዎችን…
Rate this item
(14 votes)
• መዳን ከፈለግን ግን፤ ዙርያችንን አስተውለን፣ የሚሆነውን እናድርግ!• ስለ ሰሜን ዋልታ በረዶ መቅለጥና አለመቅለጥ የምንጨነቅ ከሆነ፣ አንድንም!• “የአለም ሙቀት ናረ” እየተባለ ፋብሪካ መዝጋትና ሚኒባስ ታክሲዎችን ማክሰር? ለምን? እርዳታ ለማግኘት?• “የአሜሪካና የአውሮፓ እርዳታ፣... እንዲጨምር” መጠበቅም ሆነ መጠየቅ፣ ሞኝነት ነው! እነሱም እየተናጉ…