ነፃ አስተያየት

Rate this item
(11 votes)
“ህውሓት ብቻውን አገር አልመራም”ካለፈው ሳምንት የቀጠለው ቃለ-ምልልስ ከዚህበታች ቀርቧል፡፡ ወደ ትግራይ ክልል ያመራሁት ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዩን ገ/ሚካኤል ጋር ቃለ ምልልስ ለማድረግ ነበር፡፡ ጉዞዬን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አድርጌ ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ ላይ ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገባሁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
(የ1ኛ ደረጃ የጦር ሜዳ ጀብዱ ሜዳሊያ ተሸላሚ)*ከደርግ ውድቀት በኋላ ማንም ያስታወሰኝ የለም፤ ዘበኛ ሆኜ እየሰራሁ ነው*67 ዓመቴ ነው፤ ጠላት ከመጣ ግን ለሀገሬ ከመሠለፍ ወደ ኋላ አልልም*አሁን ህዝብን እርስ በእርስ ማባላቱ ይቁም፤ ሀገራችንን እናስከብርየተወለዱት ባሌ ጐባ ነው፡፡ የ67 ዓመት አዛውንት ናቸው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
• የዲሞክራሲ ሂደትን የማይደግፍ ድርጅት፣ በመጨረሻ ራሱን ነው የሚያጠፋው• ትግራይ ውስጥ ገብተን ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ ከባድ ሆኖብናል• በትግራይ አደገኛ የፖለቲካ አካሄድና የህዝብ አፈና ነው ያለውበፖለቲካ የለውጥ ሂደቱ ተማምነው ወደ ሀገር ቤት ከተመለሱ የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ የሆነውና ከተቋቋመ ከ24 አመት በላይ…
Rate this item
(1 Vote)
በትናንትናው ዕለት የስራ መልቀቂያቸውን አስገብተው ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደርነት የተነሱት አቶ ገዱአንዳርጋቸው፤ ከስልጣናቸው የለቀቁበትን ምክንያትና የወደፊት ዕቅዳቸውን አስመልክቶ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛሰላም ገረመው ጋር አጠር ያለ ቆይታ አድርገዋል፡፡ስልጣንዎን ለመልቀቅ የፈለጉበት ምክንያት ምንድነው?ረጅም ጊዜ በአንድ ቦታ ቆየሁ፡፡ በአንድ ቦታ መቆየት ደግሞ መሠልቸትም…
Rate this item
(14 votes)
ወደ ትግራይ ክልል ያመራሁት ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዩን ገ/ሚካኤል ጋር ቃለ ምልልስ ለማድረግ ነበር፡፡ ጉዞዬን በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አድርጌ ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ ላይ ትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ገባሁ፡፡ ከአየር ማረፈያው ጀምሮ ሆቴሌ ድረስ እንዲሁም በመቀሌ ቆይታዬ ሁሉ…
Rate this item
(2 votes)
ከመወለድ በኋላ፣ በስራ የሚቀዳጁት ስኬትና የግል ብቃት ነው ኩራት!“የሉሲ ጉዞ”፣ ሸክሙ ትልቅ ነው፤ የሰላምና የፍቅር መልእክትን ሰንቋል፡፡ ቢጨንቀን ነው። የጨነቀው ብዙ ነገር ያደርጋል፡፡ ሉሲን ከሞት ለማስነሳት ይሞክራል፡፡ በእውን ዮሚሊዩን ዓመታትን ተሻግራ፣ “ሕይወት አዳሽ” እንድትሆንልን፤ ቢያንስ ቢያንስ የማገገሚያ ተስፋ እንድትሰጠን፣ አልያም…
Page 13 of 103