ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
•ሶማሊኛ ቋንቋ የሚናገር ኢትዮጵያዊ የፓርቲያችን አባል መሆን ይችላል•ሰው ለራሱ የሚፈልገውን ነፃነት ለሌላው የመፍቀድ ባህል ቢለመድ መልካም ነው • እንደ አገር የሃሳብ ልዩነትን ማክበርና መቻቻል ላይ መስራት ይጠበቅብናል (አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ኡመር፤ የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት)እ.ኤ.አ በ1973 ዓ.ም ከክልሉ ርዕሰ ከተማ ጅግጅጋ…
Rate this item
(2 votes)
-እውቀት ስሜታዊነትን ካላሸነፈ፣ ጥበብን ካልያዘ፣ አገር ያፈርሳል-በስመ ህጋዊነት የሚወሰድ አቅል ያጣ ድርጊት ለውጡን ይጐዳል -በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን አጀንዳ አድርጐ ማቅረብ ጤናማ አይደለም -የመንግስት ኃላፊዎች እርስ በርስ መናበብ አለባቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይና በለውጥ አመራሩ የለውጥ እንቅስቃሴ ተስፋ ከሰነቁ አንጋፋ…
Rate this item
(0 votes)
ወንድና ሴት ተቃራኒዎች ናቸው ይባላል፡፡ ከእሱ ይልቅ የሚበልጠው የማይሽረውና ዘለዓለምም ፀንቶ የሚኖረው ተፈላላጊነታቸው ነው፡፡ አለምን አለም ያደረጓትና፣ አለምን የተሸከሟት ሁለቱ ምሰሶዎች ወንዱና ሴቷ ናቸው፡፡ ዘመን እያዘመነ የመጣው፣ እንዲዘመነም የሚቀጥለው በሁለቱ መፈላለግ በሚተካው ትውልድ ነው፡፡ መፈላለጋቸው ግን ለሕግና ለሥርዓት የተገዛ ሊሆን…
Rate this item
(4 votes)
ቃለ ምልልስ የአንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ፤ ከየት ወዴት? · አዲስ አበባ የብሔርተኞች የሽኩቻ ማዕከል ሆናለች · ያልተገደበ ዲሞክራሲን የመሸከም ባህል የለንም ባለፈው ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በተካሄደው የአንድ አመት የለውጥ ጉዞ ግምገማ ላይ ሃሳባቸውን ከሰነዘሩ በርካታ ምሁራንና የፖለቲካ ተንታኞች…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢሕአዴግ በሕግ የሚመራና የሚተዳደር ድርጅት አይደለም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሲሞቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ በሾመበት መንገድ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ባልተጠበቀ ጊዜ ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ሲለቁ፣ ምክትላቸውን አቶ ደመቀ መኮንንን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ አልሾማቸውም፡፡ ጠቅላይ…
Rate this item
(6 votes)
ፓርቲ ማቋቋም እንደ ነውር መታየት የለበትም የመጀመሪያ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ድግሪያቸውን ያገኙት በምጣኔ ሀብት ነው፡፡ በምጣኔ ሀብት ባለሙያነትና ተመራማሪነት በበርካታ ሀገር በቀል መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ ሠርተዋል፡፡ ባለፉት 8 አመታትም ኑሮአቸውን በውጭ ሀገር አድርገው፣ የሀገሪቱን የፖለቲካና ምጣኔ ሃብት ሁኔታ ሲከታተሉ…
Page 12 of 103