ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
“በጣም የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሠማኝ፤ ለረጅም ጊዜ አብረናቸው የቆየናቸው ወዳጆቻችን ሳይወጡ ምንም አይነት ዝግጅት ሳይኖረንና አስቀድሞ ሳይነገረን ድንገት ውጡ ስንባል ማመን ያቅታል፣ ያስደነግጣል፤ ስሜቱ ደስታም አለበት፡፡ የቀሪዎቹም ወዳጆቻችን ጉዳይ ያሳስበኛል፤ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሠማኝ፡፡ እኛ የተፈታነው የውጭውን አየር መተንፈስ…
Rate this item
(24 votes)
በልጅነታቸው ፖለቲከኛ የመሆን ህልም አልነበራቸውምወንድሞቻቸው በሙሉ ከመጀመሪያ ድግሪ በላይ የተማሩ ናቸውጠ/ሚኒስትሩ ለእናታቸው የተለየ ፍቅር አላቸውባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ በ385 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ ቦሎሶሶሬ ወረዳ ሶሬ አምባ ቀበሌ ውስጥ የተገኘሁት ለሌላ የስራ ጉዳይ ነበር፡፡ እንደሚታወቀው…
Rate this item
(4 votes)
“የምግብ ዘይት ንግድ በጥቂት ኩባንያዎች ተይዟል” የሚል ውንጀላ የሚያዘወትረው መንግስት፣ “በዚህም ምክንያት ተጨማሪ ቁጥጥርና ጣልቃገብነት ያስፈልጋል” የሚል መከራከሪያ ያቀርብ ነበር።አሁን ግን፣ ከደርዘን በላይ ኩባንያዎችን ከምግብ ዘይት ንግድ በማስወጣት፣ ለ4 ኩባንያዎች ብቻ ፈቀደ።“በገዢው ፓርቲ የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች፣ ከመንግስት አንዳችም ልዩ ጥቅም…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ሁሉም ላይ ገናና ሆነ”፤ “ኢንቨስትመንትና የገበያ ኢኮኖሚ አልተስፋፋም የኢትዮጵያና የቻይና መንግስታት፣ “በመሃላችን ነፋስ እንዳይገባ” የሚሉ የቅርብ ወዳጆች ይመስላሉ። አንዱ የሌላኛውን ስም በክፉ አያነሳም። አንዱ ሌላውን የሚያስከፋ ቃል አይወጣውም (ኢህአዴግ በአፍላ የስልጣን ዘመኑ፣ የያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ከተናገሯት አንዲት…
Rate this item
(5 votes)
የዘንድሮ ምርጫ ለወሬአላመቸም (ለኢህአዴግም ለተቃዋሚም) በመንግስት ማዲያ በተደጋጋሚ ተነግሮናል “የህዝቡ የዲሞክራሲ ግንዛቤ እየዳበረ እንደመጣ በዘንድሮው ምርጫ ታይቷል”፡፡ እንዴት ነው የታየው?ከተመዝጋቢ መራጮች መካከል፣ 93% ያህል ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ይህም ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለአለም ሁሉ በአርአያነት የሚጠቀስ ነው ተብሏል - በመንግስት ሚዲያ፡፡ “በእጅ…
Rate this item
(5 votes)
ሰሞኑን ‹‹የዳኛቸው ሐሳቦች›› በሚል ርዕስ ያሳተምኩትን መጽሀፍ ተከትሎ በየቦታው አቧራ ተነስቶ ከርሟል፡፡ በርካቶችም የአቧራውን ጭስ ብቻ በመከተል ተቧድነዋል፡፡ እኔም እውነታው ብዙ ነገር ስለሚያናጋ ይህንን ጽሁፍ እስከምጽፍበት ጊዜ ድረስ አተካራ ውስጥ ላለመግባት ሞክሬያለሁ። በሌላ በኩል ከእውነታውና ከምጠብቀው ፍጹም የተቃረነ ነገር ስለገጠመኝ…