ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
“የትኛውም ፓርቲ ሙስሊሙን ብቻ የሚመለከት ስብሰባ ስለመጥራቱ አላውቅም” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፤ የመድረክ አመራር አባልማንኛውም ፓርቲ ሁለት ነገር ተለይቶ መታየት እንዳለበት ነው እማምነው፡፡ አንደኛ ደሴ የተገደሉት የሃይማኖት አባት ጉዳይ የተፈፀመባቸው የነፍስ ግድያ ነው፡፡ ይህም ከፍተኛ የህግ ጥሰት ነው፤ ስለዚህ የእሣቸው ጉዳይ…
Rate this item
(7 votes)
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ አባይን የመገደብ ጥያቄ በኢህአዴግ ዘመን ብቻ ሳይሆን ከጥንትም የነበረ ስለሆነ መገደቡን እንደማይቃወሙ ገልፀው፣ የአገዳደቡ ሂደት ግን ችግር አለው ብለዋል፡፡ የግድቡን መገንባት ካልተቃወማችሁ ድጋፍ ለማድረግስ ፓርቲው ምን አስቧል በሚል ለሊቀመንበሩ ላነሳነውም ጥያቄ “እኛ…
Rate this item
(10 votes)
(1. የእንግሊዝኛ ቋንቋ 2. ኮምፒዩተር 3. ኢንተርኔት … ናቸው ስጦታዎቹ። መፃህፍት እንደልብ ለማንበብና ስኬትን ለመቀዳጀት) እውቀት የዶ/ር ቤን ካርሰን ታሪክ ምስክር ነው። በህፃንነቱ “ደደብ ነኝ” ይል ነበር - ትምህርት ጨርሶ የማይገባው። ከድህነት ጋር በምትታገል እናቱ ግፊት መፅሃፍ ማንበብ ጀመረ። በአንጎል…
Rate this item
(15 votes)
“ቢግ ብራዘር” ወንድም ጋሼ እንደማለት ነው፡፡ በዲኤስ ቲቪ የሚተላለፈው ይሄ የቲቪ ሪያሊቲ ሾው የሚቀርበው ከዓለም ተገልለው በአንድ ቤት ውስጥ በደባልነት የሚኖሩ ወጣቶችን እንቅስቃሴ ለ24 ሰዓት በካሜራ በመከታተል ነው፡፡ ፉክክሩ ለሶስት ወር የሚቆይ ሲሆን ሳይባረር የተመልካቾችን ይሁንታ (ድምጽ) እያገኘ እስከመጨረሻው ድረስ…
Rate this item
(3 votes)
የህዳሴ ግድብ አሳሳቢ ውዝግብንና የ“ቢግ ብራዘር” መናኛ ቅሌትን እኩል ያስተናገድንበት ሳምንት 1 ከስደተኛ ኢትዮጵያውያን የሚላክልንን ዶላር እንፈልገዋለን፤ ግን ስደትን በጭፍን እናወግዛለን። 2 መብት ላለመንካት ለወራት ምርመራ እንደተካሄደ በተነገረ ማግስት, ስለ“ቶርቸር” ሰምተናል። 3 የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጀምሮ መጠናቀቁን ካየን በኋላ፣ በጠላትነት…
Rate this item
(3 votes)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓርላማ ውስጥ የመነቃቃት ስሜት መፈጠሩን የሚናገሩ አስተያየት ሰጪዎች፤ የምክር ቤቱ አባላት በተለየ ሁኔታ መንቀሳቀስ እንደ ጀመሩ ይገልፃሉ፡፡ በፊት አንድ የሚኒስቴር መ/ቤት ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጠው “የሚበረታታ ነው”፣ “መልካም ጅምር ነው” የመሳሰሉ አስተያየቶች ሰጥተው ይሸኙ ነበር ይላሉ - ታዛቢዎች፡፡…