ነፃ አስተያየት
የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው የባለፉት 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና…
Read 2246 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሽግግር - ፓርቲዎች ወደሚፎካከሩበት እውነተኛ ምርጫ እመርታ - የዜጎችን ኑሮ ወደ ሚያሻሽል የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብና ማስነገር ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨባጭ የዜጎችን ኑሮ የሚሻሽል የነፃ ገበያ ስርዓት ማስፋፋት ያስፈልጋል - ዘመኑ የቢዝነስ ዘመን ነውና። አመት እየቆጠሩ የፖለቲካ ምርጫ…
Read 2871 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከምዝገባ በኋላ በወርሃዊ ክፍያ ላይ ዋጋ መጨመር ህገወጥ አሠራር ነው - ት/ቢሮ ት/ቢሮ በመማሪያ መፃህፍት ዋጋ ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ ት/ቤቶች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ በአዲስ አበባ የሚገኙ አብዛኞቹ የግል ት/ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ነው፡፡ የዋጋ ጭማሪው…
Read 1602 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ዘንድሮ ፈታኝ ዓመት ነበር” አቶ ሙሼ ሰሙ (የኢዴፓ ሊ/መንበር) ደምረን ቀንሰን ስንመለከተው የተቃዋሚ ፓርቲዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተዳከመበት፣ በርካቶቹ እስር ቤት የገቡበትና ከሀገር የተሰደዱበት፣ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የፖለቲካ እንቅስቃሴው ፈተና የተጋረጠበት ነበር ብዬ ነው የማስታውሰው፡፡ያሳለፍነውን ዓመት በአብዛኛው ከፖለቲካ…
Read 1706 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ራሳቸውን እንጂ መለስን እንዲሆኑ አይጠበቅባቸውም ዛሬ ቀኑ ሰኞ ጳጉሜ 5 ቀን 2004 ዓ.ም ነው፡፡ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፈር ከቀመሱ ልክ ዘጠነኛ ቀናቸው፡፡ መቃብር መቸም ቢሆን ቀዝቃዛ ነው፡፡ ክረምት በጋ ብሎ ወቅት አይመርጥም፡፡ እሳቸውን ግን ጨርሶ ሊቀዘቅዛቸው…
Read 43205 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 10 September 2012 13:46
የብሔራዊ ሐዘን ሥርዓት ደንብ ያስፈልገናል
Written by ባየህ ኃይሉ ተሰማ bayehailu@gmail.com
ጠቅላላው የሐዘን ጊዜ እስከተፈፀመበት ጊዜ ድረስ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚፃፃፉባቸው ደብዳቤዎች፣ ኤንቨሎፖችና ወረቀቶች በጥቁር የተከፈፉ መሆን እንዳለባቸው ደንቡ ከማዘዙም በተጨማሪ የሙሉ ሀዘን ወቅት እስኪፈፀም ድረስ የመንግሥት ሬዲዮ ሙዚቃ እንደማያሰማ ያስረዳል፡፡ብሔራዊ የሐዘን ጊዜ፤ ርእሳነ ብሔራት በሞት ሲለዩ ወይም ከፍተኛ እልቂት ያስከተለ…
Read 1165 times
Published in
ነፃ አስተያየት