ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
• መንግስት በውስጡ ያሉ የለውጥ አደናቃፊዎችን መንጥሮ ማውጣት አለበት • ህዝብን ከህዝብ የማጋጨት ተግባር በትዕግስት ሊታይ አይገባውም • ለውጡ በሁሉም ኢትዮጵያዊ ትግል የመጣ ስለሆነ አይቀለበስም • ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ፖለቲካዊ ውይይቶች ያስፈልጋሉ • ሀገሪቱ የገባችበትን አጣብቂኝ እንቀንሳለን ብለን ነው የመጣነው…
Rate this item
(2 votes)
• ተቃዋሚዎች ሁሉ የንጉስነትን ሚና መጫወት ይፈልጋሉ • ኢህአዴግ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? - ለጊዜው በችግር ላይ • አገሪቱ የሚያስፈልጋት ከ5 ያልበለጡ ፓርቲዎች ናቸው • በአሰብና ምፅዋ ወደቦች መጠቀም የለብንም - ለምን? • ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ምን ዓይነት መሪ ናቸው?…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያ ውስጥ የተጀመረው የለውጥ ሂደት ማሳረጊያው ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መመስረት ከሆነ፣ ወደ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለመዝለቅ በየትኛው መንገድ ነው መጓዝ የሚያስፈልገው? የዲሞክራሲ መዳረሻ መንገዱ የሚመረጥበት መስፈርትስ ምን መሆን አለበት? ከሁኔታዎች ጋር እራሱን እያደሰ የሚሄድ፤ ቀጣይነት ያለው ዲሞክራሲያዊ ስርዓትስ እንዴት መመስረት ይቻላል? የሚሉትን…
Rate this item
(1 Vote)
 የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በነገው ዕለት አመራሩ ወደ አዲስ አበባ ከሚገባው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ጋር በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ መድረሱን አስታውቋል፡፡ በዚህ ዙሪያ ድርጅቶቹ ምን ዓይነት ግንኙነት ለመፍጠር ነው ያሰቡት? በምን ጉዳዮች ላይ በጋራ ሊሰሩ አቅደዋል? የመሳሰሉ ጥያቄዎችን…
Rate this item
(2 votes)
 • የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ በዋናነት እርቁን ለማብሰር ነው • ለኢትዮጵያ አንድነት የሚበጀው የዜግነት ፖለቲካ ነው ላለፉት 8 ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ተፈርጆ፣ ኤርትራን መቀመጫው አድርጐና ትጥቅን ጨምሮ ሁሉን አቀፍ ትግል ሲያካሂድ የቆየው የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮች፤ ነገ እሁድ ጳጉሜ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያዊው የፍልስፍና ፕሮፌሰሩ ምን ይላሉ? • ጠ/ሚኒስትር ዐቢይን ከፕሌቶ « ፈላስፋው ንጉስ» ጋር ያመሳስሉታል • ግዴታውንና መብቱን የማያውቅን ዜጋ ነጻ ነው ማለት አይቻልም በፍልስፍና ሁለተኛና ሦስተኛ ድግሪያቸውን ከራሽያው ሞስኮ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ያገኙትና በተመረቁበት ዩኒቨርሲቲ ማስተማር የጀመሩት ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር አንጌሳ ዱጋ…