ነፃ አስተያየት
አስራ አንደኛ ወሩን የያዘው የአረቦች አብዮት፤ ረቡእ እለት የየመኑን አብዱላህ ሳላህ ከስልጣን እንዲወርዱ በማስገደድ ቀጥሏል። የመንን ለ33 አመታት የገዙት አብዱላህ ሳላህ፤ በነሳውዲ አረቢያ አደራዳሪነት፤ ስምምነት ተፈራርመው ከስልጣን ቢወርዱም፤ ብዙዎቹ የየመን ወጣቶች በዚህ እርካታ አልተሰማቸውም። የተፈረመውን ስምምነት፤ ጨርሶ አልወደዱትም። በስምምነቱ መሰረት፤…
Read 3655 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ ልደቱም በ”መድሎት” መጽሐፋቸው ፍልስፍናውን በአፅንኦት ተችተውታል …- ፍልስፍናው፣ ጥቂት ለማይባሉት አባላቱም የእግር እሣት የሆነባቸው ይመስላል … “ፍልስፍና” ስል፣ የብዙ አሠራሮች መርህ ማለቴ ነው፤ ወይም ለአፈፃፀም ጣጣችን ማስኬጃ የሚሆን ከብዙ የኑሮ ልምዶች በብልሃት ተጨምቆ የሚወጣ “የአኗኗር መመሪያ” በሚል መረዳት ይቻላል፡…
Read 3558 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የሌሎች ሀገራትን ተመክሮዎች በፍጥነት በመኮረጅና በዚያኑ ያህል ፍጥነትም ወደ ተግባር በመቀየር ላለፉት ሃያ አመታት ሀገራችንን የመራት የኢህአዴግ መንግስት የምርጥ ሪከርድ ባለቤት ነው፡፡ ኢህአዴግ ከሌሎች ሀገራት ተመክሮዎችን መኮረጁ በራሱ ምንም ክፋት የለውም፡፡ ችግሩን ግን ሁሌም የሚኮርጅው ክፉ ክፉዎቹን ብቻ እየመረጠ ነው፡፡…
Read 3541 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በኮተቤ ኮሌጅ ለምዝገባ ዘግይተው አንድ ቀን ያለፈባቸው ተማሪዎች አላግባብ እንደተጉላሉ የሚገልፅ ፅሁፍና ትችት ባለፈው ሳምንት በአንድ ተማሪ መቅረቡ የሚታወስ ሲሆን፤ ትችቱ ቅንነት የጎደለውና የተዛባ ነው በማለት ኮሌጁ አስተባብሏል።ፅሁፉ የተዛቡ መረጃዎችን የሚያቀርበው ከመጀመሪያው አረፍተነገር አንስቶ ነው ብለዋል - የኮሌጁ የሪጅስትራል ክፍል…
Read 3993 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢትዮጵያ ህዝቦችዋም እንቆቅልሽ የሆነች ሀገር ነች፡፡ ሰሞኑን በየሃ ተገኘ የተባለው እና ወደፊትም በአርኪዎሎጂ ምሁራን የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የእኛን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ታሪክ የሚቀይር አመለካከት እንደሚፈጥር እጠረጥራለሁ፡፡ በኢትዮጵያ፤ የራሷንም ሆነ የቀሪውን ዓለም የታሪክ ክፍተቶች የሚሞሉ ቅርሶች ከመሬት በታች እንደሚገኙ እገምታለሁ፡፡ የእኛ…
Read 5757 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ክሪስ ሄጅስ የTruthdig.com ቋሚ አምደኛ ነው፡፡ ሄጅስ የሀርቫርድ ዲቪኒቲ ስኩል ምሩቅ ሲሆን ሃያ ዓመታት ገደማ የኒውዮርክ የውጭ ዜና ተላላኪ ሆኖ የሰራ ፀሀፊ ነው፡፡ በቅርቡ ከፍ ሲል በተጠቀሰው ድረ ገፅ ‘Why the elites are in trouble’ በሚል ርዕስ የኒውዮርክ ከተማ የተቃውሞ…
Read 3498 times
Published in
ነፃ አስተያየት