ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት እሁድ፤ ከሃዋሳ በኢቲቪ የቀረበው የአመት በአል መዝናኛ ጣፋጭ ነበር። በምሳ ሰአት የተሰራጨው መዝናኛ፤ ከድምፅ ጥራትና ከቅንብሩ ጀምሮ፤ በብዙ ነገሩ ተዋጥቶለታል ማለት ይቻላል ... መጨረሻው ላይ ተበላሸ እንጂ። በአንድ ትንፋሽ ቢራውን ቀድሞ የጨለጠ ይሸለማል ተብሎ ሆይሆይታ ሲፈጠር፤ አይኔን ማመን…
Read 3702 times
Published in
ነፃ አስተያየት
10 የአደጋ ምልክቶች በ”ፍቅረኛ” ምክንያት፤ ህይወት የሚቃወስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው። የአንዳንዶች ህይወት፤ ከፍቅረኛ ጋር ይበልጥ ይጣፍጣል። ችግር ቢያጋጥም እንኳ፤ አብረው ይወጡታል። እርስ በርስ እየተበረታቱ ኑሮ ይሰምራል፤ ደስታቸውም በፍቅር ይደምቃል። የአንዳንዶች ህይወት ግን፤ በ”ፍቅረኛ” ይመሳቀላል። ደስታቸው ተንኖ እየጠፋ፤ ተስፋቸው ይጨልማል። ህይወታቸውን…
Read 5087 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የባል ድብደባን ጨምሮ ከትዳር እስከ ሱስ ድረስ፤ የጉዲፈቻ ልጆች ቁጥርን ጨምሮ ከወሊድ ብዛት እስከ ትምህርት ደረጃ ድረስ... ብዙ ነገሮችን ይዳስሳል - ሰሞኑን በይፋ የተሰራጨው የጥናት ሪፖርት። በ450 ገፅ የቀረበው ጥናት፤ የህዝብ እና የጤና ዳሰሳ በሚል ይታወቃል። ጥናቱ በየአምስት አመቱ የሚካሄድ…
Read 5111 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር የተገናኘ ወንጀል ተፈጽሟል ከ7 ሚ.ብር በላይ ኪሳራ በማህበሩ ላይ ደርሷል አንጋፋው የሰብአዊ ተቋም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፈጥኖ በመድረስና ለዜጐች ሰብአዊ አገልግሎት በመስጠት ተወዳዳሪ የሌለው መሆኑ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡ መንግስትም ይህን ከግምት በማስገባት አደረጃጀቱንና አሰራሩን በአዋጅ…
Read 4102 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ ሙሼ ሰሙ የኢ.ዴ.ፓ ሊቀመንበር በላሊበላ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠርታችሁ ነበር፡፡ እስቲ ስለስብሰባው ያብራሩልኝ? ህዝባዊ ስብሰባው ላለፈው አንድ አመት ተኩል ስናካሂድ የነበረው ንዑስ ድርጅታዊ ስብሰባ አካል ሲሆን ከሕዝብ ጋር ለረዥም ጊዜ ካለመገናኘት የሚፈጠረውን ክፍተት ለማጥበብ የምናደርገው እንቅስቃሴ ውጤት ነው፡፡ እንደሚታወቀው በ2002…
Read 3141 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአፍሪካ ልማት ባንክ፤ የአለም ባንክ እና አይኤምኤፍ፤ የኑሮ ውድነቱ መንስኤ የብር ህትመት እንደሆነ ይገልፃሉ የዋጋ ንረት መቆጣጠር ያልተቻለው ለምንድነው? የመንግስት የብቃት ጉድለት ነው ምክንያቱ? ዜጎች ቢሰቃይ ምንም አያመጡም ተብሎ ነው? ወይስ ከእሳት ጋር መጫወት ይዟል? ስለ ዋጋ ንረትና ስለ ኑሮ…
Read 3771 times
Published in
ነፃ አስተያየት