Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
ኮ.ል አጥናፉ አባተ ይቅርታ አልጠየቀም። “ከዚያ በኋላ አላየሁትም” “ጄነራል አማን አምዶም ለ60 ባለስልጣናት መገደል ምክንያት ሆነዋል” በኢትዮጵያ ረዥም ታሪክ ውስጥ፤ ስልጣን የሚመነጨው ከህዝብ ሳይሆን ከጠመንጃ ወይም ከሃይል እንደነበረ በመጥቀስ የአፄ ሃይለስላሴን መንግስት ይኮንናሉ - ኮ.ል መንግስቱ ሃይለማሪያም (አዲስ ያሳተሙት መፅሃፍ…
Saturday, 28 January 2012 11:16

የኋሊት መንሸራተት ይብቃን

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ፤ “አፈና ከገነነባቸው 50 አገራት አንዷ ነች” - ኢአይዩ “የጭቆና አገር ለመሆን አፋፍ ላይ ደርሳለች” ሄሪቴጅ ፋውንዴሽን “ነፃነት በእጅጉ ከተሸረሸረባቸው 5 አገራት አንዷ ነች” ፍሪደም ሃውስ መንግስት፤ የምንመኘውን ያህል አሟልቶ፤ የዜጎችን ነፃነት ባያከብር እንኳ፤ ቢያንስ ቢያንስ በታጋሽነትና በመቻቻል መንፈስ ትችቶችን…
Rate this item
(1 Vote)
ተቃዋሚዎች “ደካማ” ናቸው ቢባልም ህገ-መንግስታዊ መብታቸው ሊከበር ይገባል ከሁለት ሳምንት በፊት የአቶ በረከት ስምኦን መጽሐፍ በሆነው “የሁለት ምርጫ ወጐች” ላይ ያቀረብኩትን አስተያየታዊ ጽሑፍ አንብቤዋለሁ ያሉት አብዲ.መ የተባሉ ግለሰብ ባለፈው ቅዳሜ “ቻይናው ኢህአዴግ ስንት ዓመት ይኖራል?” የሚል ምላሽ አስነብበውናል፡፡ “የአላዛር ኬ.…
Rate this item
(0 votes)
የአገራችን ፓርቲዎች መመሳሰል እንደመንትዮች ነው “ከ80 ሚሊዮን ህዝብ ውስጥ፤ ብልህነትና ብቃት የያዙ ዜጎች ሊጠፉ አይችሉም” የምንል ከሆነ ደግሞ፤ ዋናው ችግር የነፃነት እጦት ነው ወደሚል መደምደሚያ መሄድ ሊኖርብን ነው። በሌላ አነጋገር፤ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ ከሌለ፤ ሰበቡ ሌላ ሊሆን አይችልም - አንድም…
Rate this item
(1 Vote)
የተቃዋሚ ፓርቲዎቻችን ጊዜ በጣም ገና ነው አቶ በረከት ስምኦን መልሱን በመጽሃፋቸው ቢነግሩን ምን ይገርማል? የአቶ አላዛር ኬ. ጽሁፍ የዋህ ይመስላል ይሄን ጽሑፍ ለማዘጋጀት “እንደ አጣዳፊ” ሰበብ ያገለገለኝ ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ አላዛር ኬ. የተባለ ጸሃፊ ያስነበቡን “ኢህአዴግ ተአምረኛው የአላዲን ፋኖስ!” የሚል…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ፤ “እንቆቅልሽ የሆነች አገር” ስለመሆኗ የሚተነትኑ ምሁራንና ፀሃፊዎች ቢኖሩም፤ ለብዙ ሰዎች ግን የመንግስት እንቆቅልሽነት ገዝፎ እየታያቸው ነው። ከእንቆቅልሽም፣ “ፍች የሌለው እንቆቅልሽ”። እውነትም፤ በየእለቱ በመንግስት ባለስልጣናትና አካላት የሚፈፀሙ ተግባሮች ሲታዩ፤ “ቅጥ የለሽ” ሆነዋል። ድንገት የሚታወጁ ህጎችና መመሪያዎች ለበርካታ ወራትና አመታት ጥናት…