ነፃ አስተያየት
የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ከቢቢሲ የቀረበበትን ስሞታ የተሳሳተ የማይረባና ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ ያዘለ በማለት በተለመደው ቁጣው አስተባብሏል፡፡ወትሮውንም ከአለም አቀፉ የወሬ ምንጭ ተቋማት አፍ ተለይቶ የማያውቀው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የጦርነትና የስደት ስንክሳር ገና እንኳ ተወርቶ ሳያበቃ የረሀብና የዕልቂት ዜና ደግሞ የመላው አለም…
Read 2892 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሐምሌ 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ..ግጥም..ያጠላባት ዘረክራካ ክህደት በመንማና መረጃ ተቆለማምጣ ተጥፋ አግኝቻት በትዝብት ጥሞና አነበብኳት፡፡ ይህች መጣጥፍ የዝርክርክ ክህደት ግዴለሽነትን ፍንትው አድርጋ መፈንጠቋ ብቻ ሳይሆን ሃይማኖት በፖለቲካ መተካቱ ካሰጋውና ታሪክ ከጠፋበት አላማኝ መመንጨቷም ግልጥ…
Read 3500 times
Published in
ነፃ አስተያየት
..እንኳን አደረሳችሁ.. ይሻላል ወይስ ..መልካም አዲስ አመት.. የወርቅ ፍርፋሪ ብንጠጣም አረማመዳችን አልፈጠነም የሰዎችን አረማመድና ፍጥነት በማየት፤ ስለ ባህላቸውና አኗኗራቸው ማወቅ፣ ስለባህሪያቸውና አስተሳሰባቸው መናገር ይቻላል? አራት ጋዜጠኞች ሆነን ከሳምንት በፊት የፖላንድ ከተሞችን ስንጎበኝ ነው ጥያቄውን የፈጠርኩት... የተፈጠረብኝ ሳይሆን የፈጠርኩት፡፡ የአስጎብኚዎቻችን እርምጃና…
Read 3982 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በገዳማም አገር የክንፍ ድም ይሰማል ተርገብጋቢ ነገር የመላክ አይደለም፣ ተመአት የሚያድን ያሞራ ነውንጂ የሚበላ በድንሰሞኑን ሃይማኖት ፖለቲካን የተካው ይመስላል፡፡ የታሠሩ ጋዜጠኞች ጉዳይ በቅጡ ሳይነሳ በኑፋቄ የተጠረጠሩ ዲያቆናት ጉዳይ በዓለማዊ መጽሔቶች ገጽ ውስጥ ሰፊ ሽፋን ተሰጥቶት እናነባለን፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድም ብዙም…
Read 3638 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዛሬ አርባ ዓመት የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልዕልት ሂሩት ደስታ ለቅዱስ ላሊበላ ደብር ሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት አስተዳዳሪዎች የሚያስደስት መልዕክት ያዘለ ደብዳቤ ላኩ፡፡ደብዳቤው ልዕልቷ በደብሩ አውደምህረት ሥር ባሉት ቤተ አማኑኤል እና መድሐኒያለም ቤተKRStEÃN መካከል በ1956 ዓ.ም ያሠሩትን ..ሰባት ወይራ ሆቴል.. ላሊበላ…
Read 3227 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሃይማኖት (እምነት) በክርክር አይሆንም ለአንተ ስል ሰዎች በረሃብ ሲያልቁ አፋቸውን በአንተ እንዳያላቅቁ፤ ፍትሕ በምድር ሲጠፋ ብስጭታቸው እንዳይከፋ እምነታቸው እንዳይላላ ነፍሳቸው አንተን እንዳትጠላ፣ ..እግዚአብሔር የለም እንዴ?.. ሲሉ፣ ..አዎ የለም.. የምለው ስለ አንተ ብዬ ነው፡፡
Read 3458 times
Published in
ነፃ አስተያየት