ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
ባለፈው ዓርብ ከአንድ የሥጋ ዘመዴ የስልክ ጥሪ ደረሰኝ፡፡ ከዚህ ዘመዴ ጋር ለበዓል “እንኳን አደረሰህ” ለመባባል ወይም የተለየ አጋጣሚ ካልተፈጠረ በስተቀር የስልክ ግንኙነት ስለማናደርግ በቤተሰብ አካባቢ አንዳች ነገር ተፈጥሮ ሊሆን እንደሚችል እያሰብኩ የስልክ ጥሪውን አነሳሁ፡፡ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ፤ 50 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን…
Rate this item
(5 votes)
 ውህደት ለምን? ኢህአዴግ ያዘጋጀው አዲስ መተዳደሪያ ደንብ፣ ሦስት ዋና ዋና ምክንያቶችን ይዘረዝራል፡፡ በአገራችን ያስመዘገብናቸውን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ለውጦችን” አስጠብቆ ለማስፋት፡፡ ስህተቶችን ለማረም፡፡ የመጪውን ትውልድ ጥቅምና ፍላጐት በዘላቂነት ለማረጋገጥ፡፡በእነዚህ ሦስት መሰረታዊ ምክንያቶች ውስጥ፣ “ለውጦች”፣ “ስህተቶች”፣ “የመጪው ትውልድ ጥቅምና ፍላጐት” የሚሉ ሦስት…
Sunday, 01 December 2019 00:00

ትዝታ ዘ ፋና ሬዲዮ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢሕአዴግ አዲስ አበባን በተቆጣጠረ ማግስት፣ “የሰላምና መረጋጋት” በሚል ስያሜ ሥራ የጀመረው የሬዲዮ ጣቢያው፤ የተለያዩ ባለቤቶችን ቀያይሯል። ኮከብ ኢንፎርሜሽን ሰርቪስ፤ ፋናን ለሬዲዮ፣ ዋልታን ለዜና አገልግሎት በመመደብ ወደ ሥራ አስገባቸው:: በአጭር ጊዜ ውስጥም ያልተጠበቀ ፈጣን ዕድገት ማስመዝገብ ቻሉ፡፡ ይኼ ዕድገት ሁለቱም በየፊናቸው…
Rate this item
(2 votes)
ለዓመታት ሲነገረን የነበረው “የኢህአዴግ ውህደት” ዘንድሮ ቁርጥ ሆኗል፡፡ ነገሩ የምር መሆኑ እየገፋ ሲመጣ ደግሞ የኢህአዴግ የውስጥ ትግል ድርጅቱን ማዋሃድ ብቻ ሳይሆን እንዲፍረከረክም እያደረገው መሆኑ ተስተውሏል፡፡ በውህደቱ ዙሪያ ሰሞኑን ከሰማናቸው ጆሮ ጠገብ ወሬዎች ውስጥ የህወሓት (ትህነግ) ማፈንገጥ በዋናነት ተጠቃሽ ነው፡፡ ከኢህአዴግ…
Rate this item
(1 Vote)
 በዚች መጣጥፍ ትኩረት የማደርግበት ጉዳይ አቶ ጃዋር ሙሐመድ በመጪው ምርጫ “350 መቀመጫ አሸንፋለሁ” ያለውን በሚመለከት ነው፡፡ እንደኔ እንደኔ ይህ ሃሳብ “ህልም” ከመሆን የዘለለ ትርጉም የለውም፡፡ ይህንን የምልበትን ምክንያት ዘርዘር አድርጌ እንደሚከተለው ለማቅረብ እሞክራለሁ፡፡ለወራት ያህል መንግስትንም፣ ህዝብንም፣ ቄሮዎችንም፣ በዋናነት ኦሮሚያንና ራሱንም…
Rate this item
(2 votes)
 ሁለት ነገር ላስቀድም፡፡ የመጀመሪያው ኢሕአዴግ አጋር ድርጅቶችን በአባልነት ያልተቀበለበትን ምክንያት በተመለከተ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር አቶ መለሰ ዜናዊ፤ አብዛኛው ሕዝባቸው አርብቶ አደር በመሆኑ ነው ማለታቸው ይጠቀሳል፡፡ እሳቸው አልበቃም ያሉት የአርብቶ አደር ሕዝብ፤ እንደ ዶክተር አብዱል መጅድ ሁሴን አይነት ሰዎችን ማፍራቱን ደግሞ መካድ…