ነፃ አስተያየት
“ለአንድ ዲፓርትመንት ብለን የዩኒቨርሲቲውን ካሌንደር አንቀይርም” የዲፓርትመንቱ ኃላፊዎች በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች የወጣውን የፈተና ፕሮግራም በመቃወም ረቡዕ ጠዋት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ተማሪዎቹ “መንግሥት በመደበልን ጊዜና በጀት የመማር መብታችን ይከበር” “There is no exam without education”…
Read 5362 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እዚህ ፍትህ ካጣን ወደ ዓለምአቀፉ ፍ/ቤት እንሄዳለን 20ሺ ሰው ሲፈናቀል አላውቅም ማለት ተቀባይነት የለውም በቅርቡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሠማያዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ የደረሠውን መፈናቀል አስመልክቶ ድርጊቱን በፈፀሙት የመንግስት ባለስልጣናት እና ተቋማት ላይ ክስ…
Read 4999 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 27 May 2013 13:49
ወንጀልን ለመከላከል በሚታጠቁት መሳሪያ የግድያ ወንጀል የሚፈፅሙ የፖሊስ አባላት
Written by Administrator
ወንጀልን ለመከላከል በሚታጠቁት መሳሪያ የግድያ ወንጀል የሚፈፅሙ የፖሊስ አባላት በርካታ መሆናቸውንና በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት ሰባት አመታት ከእስር በላይ በፖሊስ አባላት የተፈፀሙ ግድያዎች እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ፖሊስ በበኩሉ፣ አብዛኞቹ የፖሊስ አባላት ህግ ለማስከበር፣ ወንጀልን ለመከላከልና ፍትህን ለማስፈፀም ጠንክረው የሚሰሩ መሆናቸውን…
Read 4360 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የሰሞኑ የከተማችን አብይ አጀንዳ የገቢዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ሃላፊዎችና ትላልቅ ባለሃብቶች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸው ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው የፌደራል ሥነ ምግባር እና ፀረ - ሙስና ኮሚሽን፣ የስነምግባር ትምህርት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከሆኑት አቶ ብርሃኑ አሰፋ ጋር በወቅታዊ የሙስና ጉዳዮች…
Read 4876 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ ሽመልስ ከማል - የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ በተለያዩ ማህበራዊ ድረ-ገፆች እንዲሁም በአንዳንድ ፖለቲከኞች ዘንድ ከሙስና ወንጀል ጋር ተያይዞ የታሠሩ ግለሠቦችን በተመለከተ ጉዳዩ የፖለቲካ ነው የሚሉ አስተያየቶች ይሰነዘራሉ፡፡ መንግስት በዚህ ላይ አቋሙ ምንድን ነው? ህብረተሠቡና መንግስት ሙስናን በጋራ…
Read 2724 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለአንድ መንግሥት ህልውና ከሚያስፈልጉት ጉዳዮች ቀዳሚው የሚመራውን ህዝብ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ነው፡፡ ደረቱን ነፍቶ ግብር የማስከፈል መብት እንዳለው ሁሉ የህዝብን ሰላምና ፀጥታ የማስከበር ግዴታውን ካልተወጣ መንግስትነቱ ለአደጋ ተጋልጧል ማለት ነው፡፡ ኢህዴግ በጉልበቱም ቢሆን በትረ መንግስት እንደጨበጠ ሰሞን ሌባንና ዘራፊን ተግቶ…
Read 3042 times
Published in
ነፃ አስተያየት