ነፃ አስተያየት

Saturday, 16 November 2019 12:28

የእናቶች ሰቀቀን…!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እናቴ ከምትለው ሳይሆን ሚስቴ ከምታስበው አውለኝ ይባላል፡፡ ሚስት በባሏ ላይ ክፉ ነገር ይደርስ ይሆን ብላ አታስብም ባይባልም፣ የቅናት ስሜት ሊፈጠርባት ስለሚችል፣ ባሏ ከቤት በራቀ ጊዜ “በየመጠጥ ቤቱ ሲዞር፣ ከኮረዳዎች ጋር ሲላፋ ይሆናል” ብላ ልትገምት ትችላለች፡፡ እናት ግን የምታስበው አንዱን ልጇን…
Rate this item
(2 votes)
ኢህአዴግ ለለውጥ የተጋውን ያህል፤ መገለጫዎቹ ፀረ-ዴሞክራሲያዊነትና አፋኝነት እንዲሆን ካደረጉት ምክንያቶች መካከል አማራጭ መሆን የሚችሉ ጠንካራ ፓርቲዎች፣ ተቀባይነት ያላቸው ግለሰቦች፣ ነጻ ጋዜጦችና ማህበረሰባዊ ተቋማት በሃገራችን እንዳይኖሩ ጠንክሮ መስራቱ ነው፡፡ ኢህአዴግ በዚህ ድርጊቱ ከ27 ዓመት በኋላም ቢሆን፣ ዜጎች የሚተማመኑበት የተደራጀ አማራጭ ሃይልና…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች እንደሚስማሙት ይህ ወቅት ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ትልቅ የፈተና ወቅት ነው፡፡ መሻገራችን አይቀርም - እንሻገረዋለን፡፡ እስከምንሻገረው ግን ብዙ ብዙ መስዋእትነት ያስከፍለናል፡፡ ሰሞኑን በሀገራችን በርካታ ሁኔታዎች ተከስተዋል:: ከእነዚህ ክስተቶች መካከል ጎላ ያሉ ናቸው ብየ ባሰብኳቸው ላይ በዚች መጣጥፍ ትኩረት ላደርግባቸው ወደድሁ፡፡ በየንዑስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ጎማ ማቃጠል፣ መንገድ መዝጋት፣ ንብረት ማውደም፣ ሰዎችን መደብደብና መሳደብ … ለቄሮ ኦሮሞን ትልቅ ማድረግ ሳይመስለው አልቀረም፡፡ እንዲህ ያለው ተግባር ግን ታላቁን የኦሮሞ ህዝብ፣ አቃፊውን የኦሮሞ ማህበረሰብ በዓለም ፊት ማዋረድ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ቀትር ላይ ለገጣፎ ንግድ ባንክ አጠገብ፣ አንድ…
Rate this item
(1 Vote)
መቼም ለጤናዎት እንደምን አሉ ብዬ አልጀምር ነገር፣ የአካል ደህንነትዎን እያየሁት ነው፡፡ የመንፈስዎን ደግሞ መገመት ይቻላል:: ኢትዮጵያን የሚያህል ሀገር፣ ከመቶ ሚሊዮን ህዝብ ጋር መምራት ከባድ እንደሆነ ለመረዳት አይቸግርም፡፡ ክቡር ሆይ፤ እርስዎ ወደዚህ መንበር ከመጡ በኋላ ሀገራችን ብዙ ተስፋ የጫሩ ሥራዎች ተከናውነዋል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን ትኩረት ከሳቡ ሀገራዊ ጉዳዮች አንዱ የአቶ ጀዋር ሙሐመድና የፌዴራል ፖሊስ ውዝግብ ሲሆን፤ ይህንን ተከትሎ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ትኩረት ስቧል፡፡ የእኔም ብዕር በዚሁ ጉዳይ ላይ አነጣጥራለች፡፡ በዚህ መጣጥፍ በዋናነት ሁለት ጥያቄዎችን በማንሳት ምላሽ ለመስጠት እሞክራለሁ፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ፤…
Page 13 of 113