ነፃ አስተያየት

Rate this item
(9 votes)
የአገራችን የመንግስት ቴሌቪዢንና ሬድዮ፣ ለበርካታ ሳምንታት በራሺያና በዩክሬን “ድራማ” ዙሪያ ያለማቋረጥ የሚያሰራጩት ነገር፣ ለአገራችን ምን አይነት መዘዝ እንደሚያስከትል የተገነዘቡት አይመስልም። “ድራማው”፣ የሚያሳዝንና የሚያሳስብ እንጂ፣ የሚያስቦርቅና የሚያስፈነድቅ ድራማ አይደለም። በጠበኛ እብሪት የተለከፈው የራሺያ መንግስት ዋና አቀናባሪነትና ስፖንሰርነት በሚመራው በዚሁ ድራማ፤ ዩክሬን…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፉት ጥቂት ዓመታት እንጀራ ፍለጋ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ተዘዋውሬአለሁ፡፡ ከዋናው መንገድ ወደ ውስጥ እስከ መቶ ኪ.ሜ እና ከዚያም በላይ የመግባት ዕድሉ ነበረኝ፡፡ ከማሕበራዊ፣ ባሕላዊም ሆነ ፖለቲካዊ ትዝብቶች ይልቅ አትኩሮቴ የሚሳበው በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡ ከሥራዬ ጋር ተያያዥነት ያለው እሱ ነው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ለአስራ ሰባት አመታት የዘለቀ እጅግ መራራና ፈታኝ የትጥቅ ትግል በማካሄድ ደርግን የገረሰሰው ኢህአዴግ፤እነሆ ላለፉት 23 ዓመታት ስልጣንን ተቆጣጥሮ ሀገሪቱን በመምራት ላይ ይገኛል። ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በርካታ ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳዮች ተከናውነዋል። በፖለቲካው መስክ በተለይም የህዝቦችን ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች…
Rate this item
(7 votes)
ከአወሊያ ት/ቤት ጉዳይ በተያያዘ መንግስት ጣልቃ ገብቷል በሚል በተፈጠረው ብጥብጥ ሳቢያ በሽብርተኝነት ተከስሰው እንዲከላከሉ ብይን የተላለፈባቸው ተጠርጣሪዎች የተከሳሽነት ቃላቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል፡፡፡፡ ባለፈው ሰኞ በዋለው ችሎት፣ ሼህ መከተ ሙሄ እና ሣቢር ይርጉ የተከሳሽነት ቃላቸውን ለፍ/ቤቱ ሰጥተዋል፡፡ በጠዋቱ ችሎት የተከሳሽነት ቃላቸውን ከ2…
Rate this item
(3 votes)
“መንግስት መረጃን በሞኖፖል በያዘበት ወቅት፣ስለ ፕሬስ ነፃነት ማውራት አይቻልም” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ “ጋዜጦች የሀብታም መሆናቸው ቀርቶ ድሃ ተኮር የሚሆኑበትን ስልት መንደፍ ያስፈልጋል” ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ “የጋዜጣ ኢንዱስትሪው አልተዳከመም፤አዳዲስ ጋዜጦች እና መፅሔቶች እየታተሙ ነው” አቶ አንተነህ አብርሃም ከ1980ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የጋዜጣ…
Rate this item
(18 votes)
የአሜሪካ መንግሥት “የአፍሪካ ስኬታማ ወጣት መሪ” በሚል የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት መርጦ ለመሸለም ጥሪ ማድረጉን የፓርቲው ልሳን ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት ዘግቧል፡፡ በሌላ በኩል ከአሜሪካ ኤምባሲ በኩል የተገኙ መረጃዎች የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የተመረጡት የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት በየዓመቱ ለሚያዘጋጀው የሊደርሺፕ…