ነፃ አስተያየት

Rate this item
(16 votes)
ራሳቸውን ከመቻል አልፈው ሌሎችን ለመርዳት የሚችሉ ስኬታማ ሃብት ፈጣሪዎችን በማፈላለግ ልምድ ከማቃመስና በአርአያነታቸው ከማነቃቃት ይልቅ፤ የሚስኪኖችን ጓዳ ጎድጓዳ እያነፈነፈና እንባ እያራጨ በሬዲዮ ወይም በቲቪ ለአደባባይ የሚያቀርብ የ“ልመና ሾው”፣ እንደ ትልቅ ስራ መታየት አለበት? የሰው ልጅ ትልቅነትን በማንኳሰስ፣ ሚስኪንነትን ማምለክ ይመስለኛል።…
Rate this item
(5 votes)
ለሁለት አስርት ዓመታት በተቃውሞ የፖለቲካ ጎራ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፤ በተለያዩ ጊዜያት የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እየመሰረቱ መርተዋል፡፡ ከስድስት ዓመታት ወዲህ መድረክን የተቀላቀሉት ፕሮፌሰሩ፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ከፖለቲካው ንፍቀ ክበብ ጠፍተው ከርመዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤጥ እቁባይ፤ ፕሮፌሰሩ…
Rate this item
(3 votes)
ሁለት ማየት የተሳናቸው ጓደኛሞች ናቸው አሉ፡፡ አንድ ዝሆን ያገኙና በእጃቸው በመዳሰስ ስለ እንስሳው የማወቅ ጥረታቸውን ይጀምራሉ፡፡ አንደኛው፤ጭራውን ይዳብሰውና “ዋው! ዝሆን ማለት ቀጭን እንስሳ ነው” በማለት ቀጭንነቱን አምኖ ተቀበለ፡፡ ሁለተኛው ደግሞ፤ ሆዱ አካባቢ ይነካካውና ዝሆን ማለት ጠፍጣፋ እንስሳ ነው ብሎ አመነ፡፡…
Rate this item
(3 votes)
እኛን በተሻለ ከሚገልጹን ነገሮች አንዱ የእኛ የሆነን ነገር “የእኔ ነው!” ማለት አለመቻላችን ነው፤ ብል “ተሳስተሀል” የሚለኝ የዋህ እንደማይኖር እርግጠኛ ነኝ፡፡ አልተሳሳትኩም! “የእኔ ነው!” አንልም፡፡ ይህ ህመም ምን ያህል እንደተጣባን ልብ እንድንል፣ እስቲ ከምንፈጽማቸው ሆኖም ልብ ከማንላቸው አዘቦታዊ ጉዳዮች አንዱን አንስተን…
Saturday, 02 August 2014 11:34

የሦስቱ ጀነራሎች ዕጣ ፈንታ

Written by
Rate this item
(11 votes)
በኢትዮጵያ ታሪክ ዘመናዊና መደበኛ ሠራዊት የተመሰረተው በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን በ1927 ዓ.ም ነው፡፡ ይህ ሠራዊት ከጦር ሜዳ ውሎ ባሻገር ፖለቲካን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ በሆኑ የአገሪቱ ጉዳዮች ላይ ወሳኝ ተሳትፎ ነበረው፡፡ የፖለቲካውን ተሳትፎ እንኳን በስሱ ብንመለከተው፣ ከ1966 እስከ 1985 በነበሩት ዓመታት የኢትዮጵያን…
Rate this item
(5 votes)
ከ“አነስተኛና ጥቃቅን” ተነስቶ፤ ዛሬ የአለማችን ባለ ሃብት ሆኗል! እንደ ቻይና ወጣቶች በቢል ጌትስ የቢዝነስ አርአያነት ለብልጽግና እንጥራለን? ወይስ እንደ ለማኝ በቢል ጌትስ ምጽዋት ተማምነን እጅ እንስማለን?“የአገሬ ሰውና የአገሬ መንግስት ይመሳሰላሉ፤ ራሳቸውን ጠልፈው መጣል ይቀናቸዋል” በሚል ርዕስ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አድማስ…