ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
(ደባኪ -ጋፋት - ጉባ) አንድ ሰው ‹‹የኢትዮጵያ ዘመናዊ ታሪክ›› ሲል፤ ለመግለፅ የፈለገው የኢትዮጵያን የቅርብ ዘመን ታሪክ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ ትኩረቱ ከአፄ ቴዎድሮስ ወዲህ ባለው የሐገሪቱ ታሪክ መሆኑ ይገባናል፡፡ ከዚህ ያለፈ ትርጉም ሊኖረው አይችልም። ግን ‹‹ዘመናዊ ታሪክ›› (Modern History) የሚል ነገር…
Rate this item
(8 votes)
አገሪቱ ውስጥ የመቶ ብር ኖቶች መጠንበ1999 ዓ.ም 7.7 ቢሊዮን ብርበ2000 ዓ.ም 10 ቢሊዮን ብርበ2001 ዓ.ም 14 ቢሊዮን ብርበ2002 ዓ.ም 17 ቢሊዮን ብርበ2003 ዓ.ም 23 ቢሊዮን ብርበ2004 ዓ.ም 30 ቢሊዮን ብርበ2005 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብርበ2006 ዓ.ም 40 ቢሊዮን ብርበ2007 ዓ.ም 53…
Saturday, 08 August 2015 09:16

ቀልድ እና ፖለቲካ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ገጣሚው መምህሬ ደበበ ሰይፉ፤ ዝርው መሰል አንድ ግጥሙ እንዲህ ይላል፤‹‹የላሊበላን ህንፃ ማን ገነባው?የታሪክ ፀሐፊዎች ንጉሦች ናቸው ይላሉ፤ግን ንጉሦች ድንጋይ ይሸከማሉ?››የጠቀስኩት የደበበ ግጥም ርዕዮተ ዓለማዊ መነሻ ያለው ነው፡፡ ገጣሚው፤ ‹‹ታሪክ ሰሪው ሰፊው ህዝብ ነው›› ከሚል ሶሻሊስታዊ አመለካከት ተነስቶ የቋጠራቸው ስንኞች ናቸው፡፡…
Rate this item
(7 votes)
“ባራክ ኦባማ፣ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገትና ለዲሞክራሲ ግንባታ እውቅና ሰጥተዋል” በማለት መንግስት አድናቆቱን ገልጿል። በሌላ በኩል ደግሞ፣ “ኦባማ፤ የጋዜጠኞችን መታሰርና የተቃዋሚዎችን መታፈን ተችተዋል” በማለት የሚያደንቁ ተቃዋሚዎችም ሞልተዋል።በጎራ ተቧድነው፣ ከኦባማ ንግግር ውስጥ፣ “የሚጥማቸውን ነገር” ብቻ በቁንፅል እየመዘዙ የሚበሻሸቁ ሰዎች ጥቂት አይደሉም። ግን፣…
Rate this item
(16 votes)
ከአዘጋጁ፡- በአውስትራሊያ የሚታተም “አሻራ” የተሰኘ መጽሔት በቁጥር 2 ዕትሙ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን በተለያዩ ጽሑፎች ዘክሯል፡፡ እኛ ግን ለዛሬ ልጃቸው ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ከመጽሔቱ ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ መርጠን ከመለስተኛ የአርትኦት ሥራ በኋላ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት?…
Rate this item
(6 votes)
የአሜሪካ መንግስት፣ ለሃይል ማመንጫ ተቋም ብድር ከሰጠ አይቀር፣ የሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የሚረዳ ብድር መስጠት ይችል ነበር። ወይም እቅድ የተዘጋጀላቸው አዳዲስ የግድብ ግንባታዎችን፣ ማገዝ ይችላል - ብድር በመስጠት። ኧረ፣ ከዚህም የተሻለ ዘዴ አለ! መንግስት በቢዝነስ ውስጥ ከገባ አይቀር፣ የግል ኩባንያዎች…