ነፃ አስተያየት
እንደ ፈንዲሻ የፈኩ፣እንደ ተራራ ሰማይ የተናከሱ ምናብ-ወለድ የጥበብ ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ለሰስ ያሉ እውነቶች፣ፈርጣማ ሂሶችም ወደ አደባባይ ሲደርሱ የምናገኘው የእውነትና ውበት ማማ አለ፡፡ስለዚህም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፈጠራ ጽሁፎች በተጨማሪ የህትመቱን አደባባይ የሞሉትን መጽሃፍት የማያቸው በጥሩ ጎኑ ነው፡፡ደግሞም የታላላቅ ሰዎች ግለ…
Read 1800 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሕገ-መንግስታዊ መብቶቻችን እንዲከበሩና በተግባር እንዲውሉ ስንጮህ ኖረን ዛሬ ሰሚ ጆሮ በማግኝታችን ጥሪው የሚወደስ ነው፡፡ ይህም ሆኖ ጅማሮው እንዳይደናቀፍ የዴሞክራሲ ጠላቶች ጆሮ ይደፈን በሚል መፈክር ሁሉን ዘግቶ ወደ እንቅስቃሴ መሸጋገር ግን የተሟላ መፍትሔ ነው ብዬ አላምንም፡፡ኢህአዴግም ሆነ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ መላው ሕብረተሰብ…
Read 2693 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የ “ያ ትውልድ” “ሞገደኛ አባል” አለመሆናቸው የባለፉት 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛ ተዋናዮች በአብዛኛው የአንድ ትውልድና አስተሳሰብ ውጤቶች ናቸው፡፡ እድሜና ስልጣን ጠገቡን ንጉሰ ነገስት ከዙፋናቸው አውርደው ስልጣኑን የሙጥኝ ያሉ ወጣት ወታደሮች፣ ወታደሮችን ስልጣን ለመንጠቅ የተለየዩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሲያደራጅና…
Read 2701 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሽግግር - ፓርቲዎች ወደሚፎካከሩበት እውነተኛ ምርጫ እመርታ - የዜጎችን ኑሮ ወደ ሚያሻሽል የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብና ማስነገር ብቻውን በቂ አይደለም። በተጨባጭ የዜጎችን ኑሮ የሚሻሽል የነፃ ገበያ ስርዓት ማስፋፋት ያስፈልጋል - ዘመኑ የቢዝነስ ዘመን ነውና። አመት እየቆጠሩ የፖለቲካ ምርጫ…
Read 3266 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከምዝገባ በኋላ በወርሃዊ ክፍያ ላይ ዋጋ መጨመር ህገወጥ አሠራር ነው - ት/ቢሮ ት/ቢሮ በመማሪያ መፃህፍት ዋጋ ላይ ጭማሪ በሚያደርጉ ት/ቤቶች ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ በአዲስ አበባ የሚገኙ አብዛኞቹ የግል ት/ቤቶች በወርሃዊ ክፍያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ ነው፡፡ የዋጋ ጭማሪው…
Read 1993 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ዘንድሮ ፈታኝ ዓመት ነበር” አቶ ሙሼ ሰሙ (የኢዴፓ ሊ/መንበር) ደምረን ቀንሰን ስንመለከተው የተቃዋሚ ፓርቲዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተዳከመበት፣ በርካቶቹ እስር ቤት የገቡበትና ከሀገር የተሰደዱበት፣ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የፖለቲካ እንቅስቃሴው ፈተና የተጋረጠበት ነበር ብዬ ነው የማስታውሰው፡፡ያሳለፍነውን ዓመት በአብዛኛው ከፖለቲካ…
Read 2294 times
Published in
ነፃ አስተያየት