ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
• ‘ግድብ-መስኖ አትስሩ’ የሚል ዘመቻ፣ እና ተመፅዋች ረሃብተኛ1. ከሃያ የዓለማችን ድሃ አገራት አንዷ!በየዓመቱ 10 ሚ. ችግረኞች፣ እርዳታና ድጎማ ይቀበላሉ።ዘንድሮ ግን፣ የተረጂዎቹ ቁጥር ወደ 15 ሚሊዮን ጨምሯል።2. አስቸኳይና የሚያዛልቁ መፍትሄዎች!የለጋሾች እርዳታ እንዲዳረስ በጥንቃቄና በፍጥነት መስራት።ግድብና መስኖ፣ ‘የሞት ሽረት’ ጉዳይ እንደሆኑ መገንዘብ።…
Rate this item
(16 votes)
ድርቅ ባይኖርም በየቀኑ፣ከ500 በላይ ሕፃናት ይሞታሉ በኢትዮጵያ የረሃብ አደጋ ላይ ያተኮረው የቢቢሲ ዘገባ፣ ይሄውና ብዙዎችን እያወዛገበ ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። የጋዜጠኛውን ዘገባ፣ በአድናቆት የሚያሞግሱ በርካታ ሰዎች፣ ‘መንግስት፣ የረሃብ አደጋውን ችላ ብሏል፤ መረጃም ደብቋል’ በማለት መራራ ትችት አውርደውበታል።መንግስት በበኩሉ፣ በቢቢሲ ዘገባ ተቆጥቶ፣…
Rate this item
(5 votes)
• ሶስት ግለሰቦች ተጠያቂዎች ሆነዋል፡፡ የስራ አስፈፃሚው አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ ከሃላፊነትሲታገዱ ሁለቱ ሰራተኞች የጽሕፈት ቤት ኃላፊው ዘሪሁን ቢያድግልኝና፣ የአይቲባለሙያዋ ዘውድነሽ ይርዳው ደግሞ ተባርረዋል፡፡• ከስራ አስፈፃሚው አባላት አንዱ ይቅርታ ሲጠይቁ፤ ፕሬዝዳንቱና ሌሎቹ አመንትተዋል• ጠቅላላ ጉባዔ እንደማይጠራም ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ…
Rate this item
(5 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 20 ባወጣው እትሙ፤ ‹‹ህልምና ኑሮ ሲምታታ እንዲህ ነው - ከእውነት ዓለም ጋር የተላተመው የጤና ኢንሹራንስ!›› በሚል ርዕስ ዮሐንስ ሰ. የተባሉ ጸሃፊ አንድ ጽሁፍ ለንባብ አቅርበው ነበር፡፡ ጸሃፊው የጤና ኢንሹራንስ ጉዳይ አብከንክኗቸው፣ ተግባራዊነቱ ላይ ጽልመትና…
Rate this item
(10 votes)
ከእውነት አለም ጋር የተላተመው የጤና ኢንሹራንስ! የቤተሰብዎን ጤንነት፣ (ጥርስ ከማስተከል በቀር...) ሁሉም አይነት ምርመራ፣ ህክምናና መድሃኒት ያገኛሉ - በነፃ ወይም ደግሞ፣ ከ25 ብር ባልበለጠ የወር መዋጮ። ይሄን ይመስላል፤ በመንግስት የተጀመረው አስደናቂ የጤና ኢንሹራንስ።ምን እንደማለት መሰላችሁ?የወር አስቤዛ፣ የቤት ኪራይ፣ ልብስና የቤት…
Rate this item
(7 votes)
ጠቅላላ የመንግስት ብድር፣ ወደ 700 ቢሊዮን ብር ገደማ ሆኗል!• በ2002 ዓ.ም፣ የውጭ ብድር፣ 5.6 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነበር።• አሁን፣ የውጭ ብድር፡ ከሁለት እጥፍ በላይ ጨምሯል - 19 ቢሊዮን ዶላር።• በ2002 ዓ.ም፣ ለውጭ እዳ 111 ሚ.ዶ ተከፍሏል (ባሁኑ ምንዛሬ 2.3ቢ. ብር)።•…