ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
የሚኒባስ ታክሲዎች ብዛት• ከ10 ዓመት በፊት - 12000• በ2003 ዓ.ም - 8700• በ2008 ዓ.ም - 5600 ከአስር ዓመት በፊት “ሰማያዊና ነጭ” ቀለም የለበሱ የአዲስ አበባ ሚኒባስ ታክሲዎች፤ ከ12 ሺ አያንሱም ነበር - ለቢያውም። አርጀት ያሉት በአዳዲስ እየተተኩ ነገር ግን በዚሁ…
Rate this item
(25 votes)
በዕውቀቱ ስዩም በቅርቡ “ከአሜን ባሻገር” የሚል ርዕስ ያለው መጽሐፍ አውጥቷል፡፡ ከ“መግባትና መውጣት” በኋላ ለብዙ ጊዜ መፅሐፍ ሳያሳትም መቆየቱን ልብ ይሏል፡፡ በመካከል በነበረው ረጅም ክፍተት በሕትመት ውጤቶችና በማሕበራዊ ሚዲያ በሚያወጣቸው መጣጥፎች ስንታደም ነው የቆየነው፡፡ በዕውቀቱን የምናውቀው በቁምነገር አዘል ሸንቋጭ ጽሑፎቹና በሳል…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሰኞ የታክሲ አሽከርካሪዎች በ2003 ዓ.ም ፀድቆ በቅርቡ በተግባር ላይ የዋለውን “የመንገድትራፊክ ደህንነት ደንብ በመቃወም የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ ማክሰኞ ዕለትምበተለይ ጠዋት ሙሉ ለሙሉ ሥራ አልጀመሩም ነበር፡፡ የአሽከርካሪዎቹ አድማ ከመደረጉ ሁለት ቀናትቀደም ብሎ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንቡን ተፈፃሚነት…
Rate this item
(17 votes)
“ኢትዮጵያ ውስጥ የብዙኃን አስተሳሰብ ተጨፍልቋል”ባለፉት 4 ወራት በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረውን ተቃውሞና ግጭት እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱአካባቢዎች የተከሰቱ ብጥብጦችን አስመልክቶ አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በነበራቸው ቆይታ የሚከተለውን ትንታኔ ሰጥተዋል ዘንድሮ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለምን ተቃውሞና ግጭቶች…
Saturday, 27 February 2016 11:49

ለኛ ምናችን ነው?

Written by
Rate this item
(10 votes)
“ከነቃን በስኬት ጎዳና ከመገስገስ የሚያስቆመን የለም” ለጠፈር ጎብኚዎች የተሰራችው ‘አውሮፕላን’ ለእይታ የቀረበችው ባለፈው ሳምንት ነው። በአየር ትራንስፖርት ስኬታማ ታሪክ ያስመዘገበው ቢሊየነሩ ሪቻርድ ብሮንሰን፣ በጠፈር በረራም ቀዳሚ ለመሆን ላለፉት አስር ዓመታት ያደረገው ጥረት፣ የተሳካለት ይመስላል። ለነገሩ፣ አይገርምም። አያያዙ የዋዛ አይደለም። የዛሬዋ…
Rate this item
(14 votes)
የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሚያ በተከሰተው ግጭት፣መንግስት ሰሞኑን በሰጠው መግለጫና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተከታዩን አጭር የስልክ ቃለ-ምልልስ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛአለማየሁ አንበሴ ጋር አድርገዋል፡፡ቢሮአችሁ ሰሞኑን በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውሎ እንደነበር በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተነግሯል ----- አዎ፡፡ምን ነበር የተፈጠረው?በቃ በእለቱ…